Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet
score
float32
1.04
1.25
Amharic
stringlengths
8
482
Bemba
stringlengths
10
488
1.24986
ከዚህም በተጨማሪ ዳንኤል በጸሎት አማካኝነት ከአምላክ ጋር አዘውትሮ የመነጋገር ልማድ እንደነበረው እናውቃለን።
Nupya twamanya ukuti Danieli wapepanga lyonsi kuli Leza.
1.24983
ይሖዋን ያልታዘዙት መሪዎች የአምላክን ቅዱስ መንፈስ እንዲሁም የመላእክቱንና የቃሉን አመራር ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም።
Intungulushi ishishaleumfwila Yehova tashaletungululwa no mupashi wakwe uwa mushilo, bamalaika, ne Cebo cakwe.
1.249734
ከዚያም አንድ የአምላክ መልእክተኛ ዛፉ እንዲቆረጥ ትእዛዝ ሲያስተላልፍ ሰማ።
Lyena aumfwile malaika wa kwa Lesa alanda ati bateme icimuti.
1.249599
"ቅኖች በምድሪቱ ይቀመጣሉና፤ ነቀፋ የሌለባቸውም በእርሷ ላይ ጸንተው ይኖራሉ።
(src) ="37"> Ilanda no kuti: " Abalungama e bakekala pa calo , na ba kaele e bakashalapo .
1.249258
አዳም አምላክን ለመታዘዝ ቢመርጥ ኖሮ በገነት ውስጥ ለዘላለም ይኖር ነበር።
Adama nga asalulwilepo ukumfwila baLesa, nga alikele umuyayaya mu Paladaiso.
1.249251
ከዚህ ይልቅ "ወደ አምላክ መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ውስጥ ማለፍ አለብን" በማለት ተናግሯል።
Inoko, wānene amba: "Tufwaninwe kutwela mu Bulopwe bwa Leza na kupita mu byamalwa bingibingi."
1.248928
የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ "ኖኅም ሁሉን እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ" ይላል።
Baibolo itila: "Noa acitile ukulingana na fyonse ifyo Lesa amwebele.
1.248855
ይልቁንስ፤ ከአላህ ዘንድ በተሰጠው ሰላም ይኖራል።
Umutende mwe Lesa.
1.248762
5 በመጀመሪያ ደረጃ አምላክን መፍራት አለብን።
5 Umbajinji, tufwaninwe kwakamwa Leza.
1.247753
ክርስቲያናዊ አንድነታችን እንዲጠናከር የበኩልህን ማድረግ ትችላለህ - እንዴት?
Nobe Ubwanya Kuningija Bumo Bwetu bwa Bwine Kidishitu - Namani?
1.247499
በራስህ አመለካከት ጥበበኛ አትሁን።
Kemwakikalai ba tunangu mu meso enu banwe bene.
1.247032
ከእሱ በኋላ ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ፈረስ የመጣ ሲሆን ጋላቢው ከምድር ሁሉ ላይ ሰላምን እንዲወስድ ሥልጣን ተሰጥቶታል።
Uumukonkelepo ni kabalwe uwakashika kabili uwikelepo alefumya umutende pe sonde ponse.
1.246824
አጋንንትም እንኳ አምላክ እንዳለ ያምናሉ፤ ሆኖም እሱን አይታዘዙም።
Ifibanda nafyo filicetekele ati baLesa eko bali, pano tafibomfwilapo.
1.246756
እነሱ አይሰበሩም ወይም አይበሰብሱም ።
Tabakabalooshe, kabili tabakabalonganike nangu ukubashiika.
1.246578
ስለሆነም ከዛፉ ፍሬ ወስዳ በላች።
E ico, asabile icisabo no kulya.
1.246441
በጎቹ የሚሸለቱበት ጊዜ ሲደርስ ዳዊት ናባልን ምግብ እንዲልክለት ጠየቀው።
Ilyo inshita ya kubeya impaanga yafikile, Davidi alombele Nabali ifya kulya.
1.246234
የኢየሱስን ትንሣኤ ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?
Le lusangukilo lwa Yesu i lwishile namani na lwa boba bāmubadikidile?
1.246037
ስለ ሳይንስ ያለህ እውቀት በአምላክ ማመን አስቸጋሪ እንዲሆንብህ አድርጓል?
Bushe ifi mwasambilila sayansi tacamwafishe sana ukusumina muli Lesa?
1.245867
፴፩ ቆርኔሌዎስ ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸሎትህ ተሰማ ምጽዋትህም ታሰበ።
31 Uhaya, 'Kolinelio, u kulomba kwako kwigwiwe, na a manongho gako gizukililwe u kuli Mulungu.
1.245662
"የማይታየው" አምላክ ይታይሃል?
Bushe Mulamona "Uushimoneka"?
1.24556
እኔም አምላክ የመንግሥቱን ምሥራች እንድንሰብክ እንደሚፈልግ አብራራሁለት።
Nalibalondolwelele nati, Lesa afwaya ukuti tulebila imbila nsuma ya Bufumu bwakwe.
1.24544
"ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ" (7)
"Dyalelo shi mwivwane diwi dyandi" (7)
1.245093
በመቀጠል "የመረረ ጥላቻ፣ ቁጣ፣ ንዴት፣ ጩኸትና ስድብ ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ መካከል ይወገድ" በማለት ገልጿል።
Alandile no kuti: "Mwilaba ne mpatila ku banenu, muleke icipyu no bukali no kootoka no musaalula pamo no bubi bonse."
1.2442
ስለ አምላክ መንግሥትና ወደፊት ስለሚያመጣቸው ነገሮች የሚገልጸውን ምሥራች ልትነግረው የምትፈልገው ሰው አለ?
Bushe kuliko uo mwingatemwa ukwebako imbila nsuma iya Bufumu bwa kwa Lesa ne fyo bukamucitila?
1.244072
ይህ የአምልኮ ቦታችን ነው
Cino E Cifulo Cesu ica Kupepelapo Yehova
1.243921
"የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህን ታያለህ?
"Mwanā Muntu, le Ubamone Kino?"
1.243687
14 አብርሃም ለረጅም ጊዜ ጠብቆ ያገኘውን ወራሹን ይስሐቅን በተመለከተ ምን ዓይነት ትእዛዝ እንደተሰጠው እስቲ እንመልከት።
14 Elenganyini pali vino Leza wanenyile Abulaamu ukucita kuli Isaki umwana wino walolelanga pa nsita itali.
1.243169
መልአኩ "በዛሬው ዕለት በዳዊት ከተማ አዳኝ ተወልዶላችኋል፤ እሱም ጌታ ክርስቶስ ነው" ሲል ተናገረ።
Lingeloi ne li shaezi kuli: "Kacenu, mwa muleneñi wa Davida, mu pepezwi mupilisi, yena Kreste Mulena."
1.24285
ሙታንም በጥቅልሎቹ ውስጥ በተጻፉት ነገሮች መሠረት እንደየሥራቸው ፍርድ ተሰጣቸው።
Abafwa balibapingwile ukulingana nefyo balecita ifyo ifyalembelwe mumabuku.
1.242836
ኖኅ የጽድቅ ሰባኪ የነበረ ቢሆንም አብዛኞቹ ሰዎች አልሰሙትም።
Noa alisokele abantu pa Lyeshi lyali no kwisa, lelo tabakutike.
1.242671
እንዲህ አለ፦ "መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም።
walondolola'mba: "Bulopwe bwami ke bwa ino ntandapo.
1.24265
ኒቆዲሞስም፣ "ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል?
Nikodema waipangula amba Le muntu ubwanya kubutulwa monka namani?
1.24265
ኒቆዲሞስም፣ "ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል?
Nikodema waipangula amba Le muntu ubwanya kubutulwa monka namani?
1.242541
"ሳንድራና እኔ ከምንጊዜውም የበለጠ ደስተኞች ነን!
Ine na Sandra twaliba ne nsansa nga nshi ukucila isho twakwete kale!"
1.241932
ከእሱ በኋላ ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ፈረስ የመጣ ሲሆን ጋላቢው ከምድር ሁሉ ላይ ሰላምን እንዲወስድ ሥልጣን ተሰጥቶታል።
Kunyuma kumulonda kabalwe katyila pyā bwa mudilo, utentamine'po i mupebwe lupusa lwa kutalula ndoe pano pa ntanda ponso.
1.241205
ለሞት የሚያበቃ ምንም ነገር አላገኘሁበትም፤ ስለዚህ ቀጥቼ እፈታዋለሁ" አላቸው።
Nkimwenepo mwadi kintu kyafwaninwe kwipailwa; nanshi nsa kumupa mfuto ne kumulekelela."
1.240907
" ናታንም "እውነተኛው አምላክ ከአንተ ጋር ስለሆነ በልብህ ያለውን ነገር ሁሉ አድርግ" አለው።
Natani alilabiile ati: "Kamucita fyonse ifili mu mutima wenu; pakuti baLesa bali nenu."
1.240259
በተጨማሪም አባታችሁ አንድ እሱም በሰማይ ያለው ብቻ ስለሆነ በምድር ላይ ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ።
Kabili mwi-ita umuntu nangu umo pano isonde ati shifwe, pantu Shinwe umo, Uwa mu muulu.
1.240131
ኢየሱስ "ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይሆናል" ብሏል።
Yesu atile: "Ukuli icuma cobe, e kuba no mutima obe."
1.240131
ኢየሱስ "ንስሐ ካልገባችሁ ሁላችሁም ልክ እንደ እነሱ ትጠፋላችሁ" አላቸው።
Yesu wanena'mba, "Shi kemwisāshilepo, mukonakanibwanga banwe bonso'nka bwa abo."
1.239771
ወደ መካከለኛውም መንገድ ምራን፤" አሉት።
Na kutufikisha juu,
1.239726
ሙታን ስለሚገኙበት ሁኔታ እንዲሁም አምላክ ስለሰጠውና አጽናኝ ስለሆነው የትንሣኤ ተስፋ ተማርን።
Twafunjile biji bantu bafwa ne Lesa byo alaya kwibasangula.
1.239454
አምላክ፣ ክፉዎች ልክ እንደ ነነዌ ሰዎች ንስሐ ገብተው አካሄዳቸውን እንዲያስተካክሉ ይፈልጋል
Lesa alafwaisha ababipa balapila no kwalula imibele yabo nga filya abena Ninebe bacitile
1.239298
"ገንቢ ምግብ ተመገቡ፤ እንዲሁም ብዙ ውኃ ጠጡ።
"Ulelya ifya kulya ifisuma, no kunwa sana amenshi.
1.239064
" በመሆኑም በአምላክ ጠላቶች እጅ እንደሚገደልና በተአምር እንደሚነሳ ቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድመው ተናግረው እንደነበር ተገነዘቡ።
Ebiya bāivwanija'mba lufu lwandi lwa kwipaibwa na balwana na Leza ne lusangukilo lwandi lwa mu kingelengele byālailwe mu Bisonekwa.
1.238874
ይሁን እንጂ አሁንም ከ1914 ጋር ያለው ግንኙነት አልገባኝም።
Lelo nshilemona ifyo fileampana na 1914.
1.238452
11 በዛሬው ጊዜም ንስሐ የገቡ ኃጢአተኞች የአምላክን ምሕረት ማግኘት ከፈለጉ እርምጃ መውሰድ አለባቸው።
11 Dyalelo nadyo, kipya-mambo udi na mutyima wa kwisāsa nandi ufwaninwe kulonga bintu kampanda pa kufwilwa lusa na Leza.
1.237678
በዚህ ጊዜ ሕዝቅያስ እንዲህ አላቸው፦ 'አትፍሩ።
Lyena Hisekia abebele ati: 'Mwitiina.
1.237638
በክፋት በተሞላ ዓለም ውስጥ ይኖር የነበረውን ኖኅን እንደ ምሳሌ እንውሰድ፤ ኖኅ በዘመኑ የነበሩ ሰዎችን የቅርብ ጓደኞቹ አላደረገም።
Langulukeni pali Noa uwalukwikala mu calo umwafulile abantu abatabalipo ne mibelo iweme pano uutalukufwayapo ukuba icibusa cabo.
1.237275
እንግዲህ ሰባቱ አግብተዋታልና ሴቲቱ በትንሣኤ ከእነርሱ ለማንኛቸው ሚስት ትሆናለች?
Nomba mu kubuuka kwa bafwa, akaba umukashi wa kwa nani pali balya 7?
1.23653
ማንኛችንም ብንሆን አምላክን አይተን አሊያም አንድ ነገር ሲፈጠር ተመልክተን አናውቅም።
Kape na nande oumwe womufye a mona Kalunga, ile a mona oshinima shonhumba tashi shitwa.
1.236379
40 የሰማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ለመኑት፤ በዚያም ሁለት ቀን ያህል ኖረ።
40 Biabia pabafikile bena Samadia kwadi, babamutekyele ashale n'abo, na bashele kwakwa mafuku abidi.
1.236273
መና ከአምላክ የተሰጠ ስጦታ ቢሆንም የዘላለም ሕይወት አላስገኘም።
Nangwa kya kuba manna afumanga kwi Lesa, kechi alengelanga muntu kwikala na bumi bwa myaka ne myaka ne.
1.23621
የመረጥኳቸው አገልጋዮቼም በእጃቸው ሥራ የተሟላ እርካታ ያገኛሉ።
Umulimo wa minwe yabo abasalwa bandi bakasekelamo nga nshi."
1.23621
የመረጥኳቸው አገልጋዮቼም በእጃቸው ሥራ የተሟላ እርካታ ያገኛሉ።
Umulimo wa minwe yabo abasalwa bandi bakasekelamo nga nshi."
1.235617
ጭንቀት የሌለበት ቦታ የለም!
Masakamika Yaaya Mpanga Yonsi!
1.23546
"የማይታየው" አምላክ ይታይሃል?
Bushe Mulamona "Uushimoneka"? _ Ulwa Kusambililamo
1.234403
ሮሜ 8፡30 "አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
Abena Roma 8:30 litila, "Na abo alingile libela, bene abetile no kwita; na abo aitile, bene abalungamike no kulungamika; na abo alungamike, bene abacindamike no kucindamika."
1.234229
ዛሬ ግን የአምላክ ሕዝቦች ስላገኟቸው በረከቶች መናገር ተፈቅዷል።
Lelo muno nshiku calisuminishawa ukulanda pa mapaalo ayo abantu ba kwa Lesa bakwata!
1.234167
አንድ ክርስቲያን የትንሣኤ ተስፋ እንዳለ ቢያምንም የሚወደውን ሰው በሞት ሲያጣ ቢያዝን ስህተት ነው?
Lelo i bibi mwine Kidishitu kudila nansha shi ukulupile mu lusangukilo?
1.234068
ከዚህ በፊት እነዚህን ጣዖታት ያመልኩ የነበሩ ሰዎች ግን እንዲህ ያለውን ሥጋ መብላት አምልኮ እንደሆነ ይሰማቸው ነበር።
Inoko, bamo bādi batōta pa kala bino bilezaleza bāmwene amba kudya mwita'wa kudi pamo bwa kutōta.
1.233891
ታዲያ እነዚህ ሰዎች እርዳታ ለማግኘት የሚያሰሙትን ጩኸት አምላክ ይሰማል?
Lelo Leza wivwananga kubinza kwabo mwanda wa kwibakwasha?
1.233752
በመሆኑም ይህን እውነት ለሌሎች ለማካፈል ጓጉተው ነበር።
Kabili balefwaisha ukushimikilako bambi ifyo basangile.
1.233186
እነሱም ከሞት ተነስተው ስለ እውነተኛው አምላክ መማርና እሱን ማገልገል የሚችሉበት ጊዜ ይሰጣቸዋል።
Na bo bene bakabuushiwa no kupeelwa inshita ya kusambilila pali Lesa wa cine no kumubombela.
1.232946
ከአራት ቀናት በኋላ ግን ወንድሞች የት እንዳለሁ ነገሯት።
Pa numa ya nshiku shine, bamunyina bamo balimwebele uko naali.
1.232844
በ2015 ምን ለማድረግ ቆርጠሃል?
Le ubasumininwa kulonga bika mu mwaka wa 2015?
1.232561
ባለአህያው ቀረብ ብሎ፤
Kaakano ali kumpi,
1.232394
እግዚአብሔር ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?
Aboobo sena Leza takaboni kuti basale bakwe ibamukwiilila isyikati amasiku bakoswedwa cabululami makani nokuba kuti ulabakkazikila moyo?"
1.232172
እንዲህም አለ፡ "ልቤ አዘነለት።
Davidi atile: "Nashikitika pa mulandu wa kuteta kwa mutima wandi."
1.232115
እርሱ ኀጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፤ በእርሱም ኀጢአት የለም።
Kabili mwaishibo kuti wene amoneke ukuti asende imembu.
1.231993
ሀብትና ብልጽግና በቤቱ ይሞላል፤ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል" ይላል።
Mu ng'anda yakwe mwaba ifipe ifyauma umutengo ne fyuma, no bulungami bwakwe bwaiminina pe."
1.231977
ሁለት መላኢካዎች ሟቹን በማስቀመጥ፣ "ጌታህ ማን ነው?
anasema: ni bantu mbili banapita: ni bantu mbili nani? bwana na bi-
1.231768
በመሆኑም ለሙታን ምግብ ያስቀምጣሉ።
O mwanda mwine batūdilanga bafwe bidibwa.
1.231654
(ዘፍጥረት 37:36) እንዲህ ያሉት መከራዎች ቢደርሱበትም የዮሴፍ እምነትና ከአምላኩ ጋር ተቀራርቦ ለመኖር የነበረው ቆራጥ አቋም ይበልጥ ተጠናክረዋል።
(Ngalwilo 37:36) Lwitabijo lwa Yosefa ne kusumininwa kwaādi usumininwe kwikala nyeke pabwipi na Leza, byātamine'tu mu ano masusu.
1.23091
ልጇ ለእሷ አምልኮታዊ ክብር ይቅርና ከልክ ያለፈ ትኩረት እንዲሰጣት አላደረገም።
Wandi mwana kamupējepo bulēme bupitepite, kumuleka ekale ke muntu utōtwa.
1.230733
በዳንኤል መጽሐፍ መጨረሻ ላይ አምላክ "አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ።
Pa mpela ye buuku lya kwa Daniele, paba amashiwi Lesa amulaile, atile: "Lelo iwe, kabiye ukulola ku mpela; kabili ukatuusha."
1.23057
ከዚያም እውነተኛ ማንነታቸውን የሚያጋልጥ ምሳሌ ተናገረ።
Kupwa waleta kyelekejo kisokola patōka mwine mobekadile.
1.230446
ሕይወት ተአምር ነው 142.
Umweo Waba Cipesha Amano 142.
1.230297
የአምላክ ሕዝቦች ግን ኢየሱስ ስለሚመራቸውና ጥበቃ ስለሚያደርግላቸው ከዚህ ጥፋት ይተርፋሉ።
Bantu ba Leza bakapanda ku bonakani, mwanda Yesu ukebendeja ne kwibakinga.
1.230125
አላስተዋላችሁምን?
Bushe tamwa mbwene?"
1.229304
[እሱም] የአምላክ ልጅ ይባላል።
Wezo nguukaazhala Uusalala ulakaakutewa ati Mwanakwe Leza.
1.228475
እነዚህ ሰዎች በአምላክ መንግሥት አገዛዝ ሥር ከሚያገኟቸው በረከቶች መካከል እስቲ ጥቂቶቹን እንመልከት።
Bandaula myanda ibala-inga ilongele Bulopwe bwa Leza.
1.228388
እርሱ ፡ ሰብሯችኋልና ፡ እርሱ ፡ ይጠግናችኋል
Wakukweshe, ne ukakukwasha;
1.228112
ይህ የሆነው ግን በራሳችን ሳይሆን ሙታንን በሚያስነሳው አምላክ እንድንታመን ነው።
Lelo ici cacitike pa kuti twi-icetekela fwe bene, lelo tucetekele Lesa uubuusha abafwa.
1.227689
ከሆነ ስለዚህ መንግሥት የበለጠ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?
Shi i amo, le i muswelo'ka obwanya kwifunda bivule pa buno Bulopwe?
1.227218
ጥቅምት 1984 ሁላችንም ፍርድ ቤት ቀረብን።
Mu October 1984, ba Nte bonse balitutwele ku cilye.
1.226938
ንጉሥ ዳዊት "እግዚአብሔር ሆይ፤ እስከ መቼ ድረስ ለዘላለሙ ትረሳኛለህ?
Imfumu Davidi yaipwishe ati: "Kufika lilali, mwe Yehova, mukandaba?
1.226808
ወይስ ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋል?
Nangu nga alomba isabi, bushe kuti amupeela insoka?
1.226218
አንድ ክርስቲያን የትንሣኤ ተስፋ እንዳለ ቢያምንም የሚወደውን ሰው በሞት ሲያጣ ቢያዝን ስህተት ነው?
Kani cibipile ku muKlistu ukubombomana nangaba'ti alicetekele ati kukaba ukubuuka?
1.226096
እስከ ዛሬም ድረስ እንደ ቤተሰባቸው ቆጥረው ይንከባከቡኛል።
Ukufika no bwalelo, balansunga fye bwino kwati nine lupwa wabo.
1.225925
አምላክ ሆይ፣ ቁጥራቸው ምንኛ ብዙ ነው!
Mwe Lesa, impendwa ya yako yonse yalikula nga nsh!
1.22588
28 እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ ፥ ለዘላለምም አይጠፉም ፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
Na ine ndashipeela umweo wa muyayaya, kabili tashakonaulwe nakalya, kabili takuli uukashisompola mu minwe yandi.
1.22586
አዳም የተፈጠረው ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንዲሞት ቢሆን ኖሮ አምላክ የሰጠው ማስጠንቀቂያ ምንም ትርጉም አይኖረውም ነበር።
Shi Adama wāpangilwe'mba ukafwa, nankyo kidyumu kya Leza kekyādipo kya kwikala na mvubu.
1.225827
"ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ አራቱ ፈረሰኞች ሳነብ በጣም ፈርቼ ነበር።
"Umuku wa kubalilapo nabelengele pa baume 4 abanina pali bakabalwe, nalyumfwile sana umwenso.
1.22543
19:21) ይህ ወጣት እንደ አብርሃም ያለ እምነት አልነበረውም፤ ሌሎች ግን በአምላክ ሙሉ በሙሉ እንደሚተማመኑ አሳይተዋል።
19:21) Uyu mulumendo takwete icitetekelo nge cakwete Abrahamu, lelo bambi balilanga ukuti balicetekela sana Lesa.
1.225388
በባስልኤል ወይም በኤልያብ ቦታ ብትሆንና እንደዚህ ያሉትን ዕፁብ ድንቅ የጥበብ ሥራዎች ከሠራህ በኋላ የሚያዩዋቸው ጥቂት ሰዎች ብቻ እንደሆኑ ብታውቅ ምን ይሰማህ ነበር?
Bushe nga mwaumfwile shani nga ca kuti ni mwe mwali Besalele nelyo Oholiabu, pa numa ya kubombesha ukupanga ifintu ifyamoneke bwino sana, e lyo abantu fye abanono e bafimona?
1.225328
እንግዲህ ሰባቱ አግብተዋታልና ሴቲቱ በትንሣኤ ከእነርሱ ለማንኛቸው ሚስት ትሆናለች?
Penepo ku lusangukilo, le ukekalanga mukaja ani pa bano basamba-babidi?
1.225215
የቤተሰብ አምልኮ - ይበልጥ አስደሳች እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ?
Amapepo ya Lupwa - Ifyo Mwingacita pa Kuti Yalewama?
1.225037
'ሕዝቤ ሆይ፣ ከእሷ ውጡ' (4)
"Tambai'mo, banwe bantu bami" (4)
1.224887
10 ታዲያ አሁን ማርያም ምን ታደርግ ይሆን?
10 Nomba cinshi Maria aali no kucita?
End of preview. Expand in Data Studio

Amharic-Bemba_Sentence-Pairs Dataset

This dataset contains sentence pairs for African languages along with similarity scores. It can be used for machine translation, sentence alignment, or other natural language processing tasks.

This dataset is based on the NLLBv1 dataset, published on OPUS under an open-source initiative led by META. You can find more information here: OPUS - NLLB-v1

Metadata

  • File Name: Amharic-Bemba_Sentence-Pairs
  • Number of Rows: 171642
  • Number of Columns: 3
  • Columns: score, Amharic, Bemba

Dataset Description

The dataset contains sentence pairs in African languages with an associated similarity score. Each row consists of three columns:

  1. score: The similarity score between the two sentences (range from 0 to 1).
  2. Amharic: The first sentence in the pair (language 1).
  3. Bemba: The second sentence in the pair (language 2).

This dataset is intended for use in training and evaluating machine learning models for tasks like translation, sentence similarity, and cross-lingual transfer learning.

References

Below are papers related to how the data was collected and used in various multilingual and cross-lingual applications:

[1] Holger Schwenk and Matthijs Douze, Learning Joint Multilingual Sentence Representations with Neural Machine Translation, ACL workshop on Representation Learning for NLP, 2017

[2] Holger Schwenk and Xian Li, A Corpus for Multilingual Document Classification in Eight Languages, LREC, pages 3548-3551, 2018.

[3] Holger Schwenk, Filtering and Mining Parallel Data in a Joint Multilingual Space ACL, July 2018

[4] Alexis Conneau, Guillaume Lample, Ruty Rinott, Adina Williams, Samuel R. Bowman, Holger Schwenk and Veselin Stoyanov, XNLI: Cross-lingual Sentence Understanding through Inference, EMNLP, 2018.

[5] Mikel Artetxe and Holger Schwenk, Margin-based Parallel Corpus Mining with Multilingual Sentence Embeddings arXiv, Nov 3 2018.

[6] Mikel Artetxe and Holger Schwenk, Massively Multilingual Sentence Embeddings for Zero-Shot Cross-Lingual Transfer and Beyond arXiv, Dec 26 2018.

[7] Holger Schwenk, Vishrav Chaudhary, Shuo Sun, Hongyu Gong and Paco Guzman, WikiMatrix: Mining 135M Parallel Sentences in 1620 Language Pairs from Wikipedia arXiv, July 11 2019.

[8] Holger Schwenk, Guillaume Wenzek, Sergey Edunov, Edouard Grave and Armand Joulin CCMatrix: Mining Billions of High-Quality Parallel Sentences on the WEB

[9] Paul-Ambroise Duquenne, Hongyu Gong, Holger Schwenk, Multimodal and Multilingual Embeddings for Large-Scale Speech Mining, NeurIPS 2021, pages 15748-15761.

[10] Kevin Heffernan, Onur Celebi, and Holger Schwenk, Bitext Mining Using Distilled Sentence Representations for Low-Resource Languages

Downloads last month
9

Collection including michsethowusu/amharic-bemba_sentence-pairs