instruction
stringclasses
125 values
input
stringlengths
0
25k
⌀
output
stringlengths
0
241k
⌀
source
stringclasses
6 values
Complete the following task
click here for pdf ክፍል አንድ በዚህ ዘመን በተደጋጋሚ ከሚነሡ መንፈሳውያን ጥቄዎች መካከል አንዱ የጥምቀትና አጥማቂዎች ጉዳይ ነው፡፡ ጥምቀት(የክርስትና ጥምቀትን አይመለከትም) በብሉይና በሐዲስ ኪዳ...
masakhane_additional
Complete the following task
የግድግዳ ምስሎችን የሰው አለማድረግ ተመራጭ ነው ፡፡ በእንግዳው ክፍል ውስጥ የግል ፎቶዎች መኖር የለባቸውም እንዲሁም በግድግዳዎች ላይ አንድ ነገር ለማሳየት ከፈለጉ ረቂቅ ሥዕል ወይም ተመሳሳይ ነገር ይምረጡ።የማረፊያ ክፍሉን ለማስዋብ በጣም ጥሩ መንገዶች ከሆኑት አንዱ ተፈጥሮአዊ አበቦችን ማከል ሲሆን ይህም በክፍሉ ህይወት ለመዝራት እና ክፍሉን ከማሳመር አልፎ እንግዳችን ጥሩ ስሜት እንዲሰማው ለማድረግ ይረዳል ፡፡
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
ስለዚህ ምዕመናን ተደራጅተን ቅዱስ ሲኖዶስ በፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስ ላይ እርምጃ እንዲወስድ ማድረግ አለብን፡፡ ሲኖዶሱ ለሚወስደው ውሳኔ ድጋፍ በመስጠት መንግስት ውሳኔውን እንዲያስከብርና ለጳጳሳት ደህንነት ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጥት ተጽዕኖ መፍጠር ይገባናል፡፡
masakhane_additional
Complete the following task
እዛ ማሕበር እዚኣ ኽትውለድ ከላ ኣዝዩ ዜጨንቕ እዋን እዩ ዝነበረ። እቲ ሓያል ሃጸይ ናፖለዮን ኣብ ኤውሮጳ ብብርቱዕ ሓይሊ ይወርር ነበረ እሞ፣ ሃገር እንግሊዝ ተሸበረት፣ ሰራዊት ኣኽቲታ ድማ ኣብ ገምገም ባሕሪ ማኒካ ኣሰለፈቶም። ዕስራ ዚኣክል ወርሒ ንሓድሕዶም እናተሓላለዉ ጸንሑ። ኤውሮጳ ድና በቲ ውግእ ብርቱዕ
masakhane_additional
Complete the following task
በአለቃ ዘነብ ወግ ላይ በአንዳንድ ጠጣር ቃላት ላይ ትርጓሜውን አድርሳችሁን በዝህች ቃል ላይ ፋደት ፥ ምን እንደሚመስላችሁ እስቲ እናንተው አሳውቁን ባላችሁት መሰረት የበኩሌን ድርሻ ላካፍል።
masakhane_additional
Complete the following task
ብዛዕባ`ዚ መልሲ ክህቡ ዝተሓተቱ ሚንስተር ወጻኢ ጅቡቲ ማሕሙድ ዓሊ ዮሱፍ ፡ ኣድማ ምሕሳም መግቢ ይገብሩ ከምዘለዉ ዝፈለጥክዎ ነገር የለን፡ ድሕሪ ምባል፡ ብዛዕባ ኣተሓሕዛኦም ግን፡ ኣብ ናይሮቢ ዝርከቡ ወከልቲ ቀይሕ መስቀልን ቀያሕ ወርሕን በብሰለስተ ወርሒ ክበጽሕዎም ንገብር ኢና ኢሎም።
masakhane_additional
Complete the following task
በመጨረሻም ለምንወዳችሁ እና ለምናከብራችሁ አዋቂና ታጋሽ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ “ሊነጋ ሲል ይጨልማል” እንደሚባለው እስካሁን ድረስ ያንን አስከፊ ግፍና መከራ በልበ ስፊነት፣ በተስፋና፣ በእምነት እንዲሁም በጽናት ታግስህ እንዳሳለፍከው ሁሉ ዛሬም መከራው ቢበዛም፣ ችግሩ የከፋም ቢሆንም የኢትዮጵያ አምላክ አይተዋትምና አይዛችሁ፣ በርቱ እኛ በውጪ ብንኖርም በመንፈስ ሁል ጊዜም ከናንተው ጋር ነን።
masakhane_additional
Complete the following task
የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ቀዳማዊት እመቤት ሂላሪ ክሊንተን “ስቴት ኦፍ ቴረር” የሚል ርዕስ የሰጡትን የመጀመሪያቸውን የልቦለድ መጽሐፍ በቅርቡ ለህትመት እንደሚያበቁ መነገሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ በመጪው ጥቅምት ወር መጀመሪያ
masakhane_additional
Complete the following task
ወንድ በስውር ከተሻረበት የገሃድ ቃል በመነሳት ዓለምን ለመጠቅለል ቃትቷል፡፡ የሞንጐሉ መሪ ጃንጂስ ከሐን የዓለም አንድ ሦስተኛን ምድር ጠቅልሏል፡፡ ግዛቴም ብሏታል፡፡ የሮማው ታላቁ አሌክሳንደርም እንዲሁ አድርጓል፡፡ ይህ ሁሉ ግን ለበላይዋ ሴት ቀለብ የተደረገ የዝና ክምችት ነው፡፡ እያንዳንዱ ጦረኛ በልቡ የሚታጠቀው ተጨማሪ የጦር ዕቃ አለው፡፡ ያ የጦር ዕቃ ..ሴት.. ይሰኛል. . . (ይሄንን በሐበሻው ጦረኛ ላጉላው)
masakhane_additional
ለሚከተለው ጽሑፍ ርእስ አውጣለት
የጦር መሣሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ዛሬ በተደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በ ሁለት ተቃውሞ ፣ እና በ አራት ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ ጸደቀ። በዛሬው የምክር ቤቱ ውይይት ሕጉ ከመጽደቁ በፊት አስር የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄና አስተያየት ሰጥተዋል። አዋጁ በ ገጾች የተዘጋጀ ነው። የጦር መሣሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ዛሬ በተደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በ ሁለት ተቃውሞ ፣ እና በ አራት ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ ጸደቀ። ሕጉ በተቻለ መጠን በሕዝቡ ዘንድ የጦር መሣሪያ መያዝ ጥቅም እንደሌለው እምነት በመፍጠር ሰላምን መንግሥት ያስጠብቃል ወደሚል አስተሳሰብ እንዲገባ የማድረግ ፣ በሀገሪቱ ውስጥ የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ሰላሙና ደህንነቱ የተረጋገጠ ማኅበረሰብ ለመፍጠር ያለማ ነው ተብሏን። በሕጉ ጉዳት አድራሽ ናቸው ተብለው የተለዩ ገጀራ፣ ሜንጫ፣ ጦር እና ቀስት ድምፅ አልባ መሣሪያዎች ሆነው እንዲካተቱ ተደርጓል። በዚሁ አዋጅ መሠረት የጦር መሣሪያ መሸጥ፣ መለወጥ፣ መደለል ከአዋጁ አላማ ጋር የማይሄዱ ናቸው። የጦር መሣሪያዎችን ከውጪ የማስገባት ፣ ከሀገር የማስወጣት፣ የመያዝ፣የማከማቸት፣ የማዘዋወር፣ ሥልጣንም የመንግሥት ተቋም ብቻ መሆኑን አዋጁ ደንጓል። በዛሬው የምክር ቤቱ ውይይት ሕጉ ከመጽደቁ በፊት አስር የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄና አስተያየት ሰጥተዋል። አዋጁ በ ገጾች የተዘጋጀ ነው። ሰለሞን ሙጬ ዝርዝሩን ከአዲስ አበባ ልኮልናል። ሰለሞን ሙጬ
የጦር መሣሪያ ዝውውር ቁጥጥር አዋጅ
walia_llm
Complete the following task
ተወልድው ያደጉት በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለ ሀገር ዋድላ ድላንታ አውራጃ ዳውንት ወረዳ በአሁኑ ደግሞ ሰሜን ወሎ ነው፤ መጀመሪያ የቤተክርስቲያን ትምህርት ተማሩ። ከዜያም ወደ መደበኛው ትምህርት ተዛወሩ። የመጀመሪያ ደረጃትምህርታቸውን ዳውንት አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ወገል ጤና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተማሩ። አስራ አንደኛ ክፍል እያሉ ማለትም በ1982 ዓመተ ምህረት አካባቢውን ኢህአዴግ ሲቆጣጠረው ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ትጥቅ ትግሉ ገቡ፤ ያቋረጡትን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርታቸውን የቀጠሉት መደበኛ በሆነ መንገድ እንደሆነ ይናገራሉ።
masakhane_additional
Complete the following task
ኢዛ (ሐሙስ የካቲት ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. February 11, 2021)፦ ለስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ለእጩዎች ምዝገባ የሚያገለግሉ ሰነዶችና ቁሳቁሶች በትናንትው ዕለት (ረቡዕ የካቲት 3 ቀን 2013 ዓ.ም.) ማሠራጨት እንደጀመረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
masakhane_additional
ደስ የሚል መዝሙር ፃፍ
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ የሚለው ፡ ሥም ፡ ታላቅ ፡ ጉልበት ፡ አለበት
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ የሚለው ፡ ሥም ፡ ታላቅ ፡ ጉልበት ፡ አለበት አይቻለሁ ፡ ለህመሜ ፡ ሲሆን ፡ መድኃኒት (፪x)
walia_llm
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
Related stories የባይደን አስተዳደር ፖሊሲ አምስተኛው ምሰሶ የኢትዮጵያ ዙፋን ላይ የሚቀመጠዉን ቡድን መወሰንና የ 2021 ምርጫን ማዋደቅ (1ኛ ክፍል 2)
masakhane_additional
Complete the following task
ትውስታና ተስፋ ያለው ምድራ ፍጡር ሰው ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ታሪክና ዕቅድ አለው፡፡ የሰው ልጅ ጥንታዊ ጥያቄ የሚባለው ‹ከየት መጣሁ› የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ሰዎች ስለ ትናንት ለማወቅ ጉጉታቸው የጨመረውና ትናንታቸውን...
masakhane_additional
Complete the following task
እነዚህ ሰዎች መልካም ምንዳን አያገኙም። ምክንያቱም የሰው ልጅ ፈለገም አልፈለገም ለአላህ አሰራር ያጎበድዳል። ይታመማል፤ይደኸያል፤ወዳጁን ያጣል… ሌሎችም ያለርሱ ፍላጎት የሚከሰቱ ነገሮች ይኖራሉ። እንዲያውም መከሰቱን የሚጠላውም ነገር ይኖራል። ነገር ግን ይኸኛው ለአላህ ማጎብደድ ይሁንታዊ ማጎብደድ ውስጥ የሚካተት ነው።
masakhane_additional
Complete the following task
ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ የሽብር ቡድኖች መረጃ አሳልፎ በመስጠት ወንጀል ተጠርጥረዋል ያለው ፖሊስ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ የጠየቀባቸው የህወሓት የአዲስ አበባ አገናኝ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተወልደ ገብረፃዲያ፣ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የሕግ እና ፍትህ ምርምር ተቋም ዳይሬክተር አቶ ተስፋአለም ይህደጎና ሌሎች ሁለት ሹፌሮች ናቸው።
masakhane_additional
ይህ ዜና ስለ ምንድን ነው የሚያወራው ?
በአዲስ አበባ መደበኛ ባልሆነው የውጭ ምንዛሬ መስመር በሕገወጥ መንዛሪዎች የሚመራው የጥቁር ገበያ ባለፉት ጥቂት ቀናት ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል። ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ አንድ ዶላር በጥቁር ገበያው ከ64 እስከ 68 ብር ድረስ በመመንዘር ላይ እንደሚገኝ እና በተለያዩ ሁኔታዎች ይህ ዋጋ እስከ 72 ብር ድረስ ከፍ እንደሚል በዚሁ ሥራ ላይ ያለ ግለሰብ ለቢቢሲ ተናግሯል። በመደበኛው የምንዛሪ ገበያ አንድ ዶላር በ45 ብር እየተመነዘረ ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ በጥቁር እና መደበኛ ገበያው መካከል ያለው ልዩነት ከ20 ብር በላይ ሆኗል። ይህም ከዛሬ ሦስት ዓመት ሐምሌ 2010 ከነበረበት ጋር ሲነጻጸር የእጥፍ ልዩነት አለው። በወቅቱ አንድ ዶላር በጥቁር ገበያው በ31 ብር ይመነዘር ነበር። በመደበኛ ገበያውም ላይም ቢሆን ቀላል የማይባል ከፍተኛ ማሻቀብ ታይቶበታል። ከሰባት ወራት በፊት ከ40 ብር ያልተሻገረው የመደበኛው ገበያ ምንዛሪ አሁን የአምስት ብር ጭማሪ አሳይቷል። እንዲሁም በ13 ዓመታት ውስጥ የአምስት እጥፍ ጭማሪ ታይቷል። "የጥቁር ገበያው ምንዛሪ መናር እየተባባሰ እንጂ እየተቃለለ ይሄዳል የሚል እምነት የለኝም" የሚሉት ለዓመታት የኢትዯጵያን የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ሲተነትኑ የቆዩ ባለሞያ ናቸው። በሥራቸው ጠባይ ምክኒያት ስማቸው እንዳይጠቀስ የመረጡት እኚሁ የምታኔ ሀብት ባለሞያ መንግሥት የብርን ምንዛሪ ለማዳከም የሚከተለውን ፖሊሲ ለክርክራቸው እንደማስረጃነት ያቀርባሉ። "ይህ ሰዎች ቁጠባቸውን በዶላር እንዲያደርጉ ስለሚያበረታታ የጥቁር ገበያውን ዋጋ ይጨምረዋል። እንደተለመደው ወደ ውጪ ከምንልከው ከውጭ የምናስገባው ጋር ሲነጻጸር እጅግ ያነሰ ስለሆነ በአገሪቱ ያለው የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት እጅግ የተጋነነ ሆኖ ይቀጥላል" ሲሉ አክለዋል። "ግጭቶች እና ተዛማጅ ብቅ ብቅ እያሉ ያሉ ፍላጎቶች የመንግሥትን የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ይጨምሩታል። ይህ ማለት መንግሥት የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ከግሉ ዘርፍ ጋር ይወዳደራል ማለት ነው። ስለዚህ የግሉ ዘርፍ ብቸኛ አማራጩ ወደሆነው የትይዩ ገበያ ይሸጋገራል" ሲሉ የምጣኔ ሀብት ተንታኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪም ኢኮኖሚው ላይ የሚጣሉ ማዕቀቦች መንግሥት ከውጭ አገራት በሚያገኛቸውን የምንዛሪ ፈሰሶች ላይ ጫና ይኖራቸዋል ያሉት ባለሙያው፤ ግጭቶች ሲኖሩ ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት እና ይዞት የሚመጣው ጥሬ ምንዛሬም አብሮ ቀሪ ነው ሲሉ ያስረዳሉ። በባንክ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ትንታኔዎችን በመስጠት የሚታወቁት እና መቀመጫቸውን በእንግሊዝ ለንደን ያደረጉት አብዱልመናን መሐመድ በመደበኛ እና በጥቁር ገበያው መካከል ያለው ልዩነት ለዓመታት በ20 እና 30 በመቶ መካከል መቆየቱን ያስታውሳሉ። አሁን ይህ ልዩነት ወደ 50 በመቶ አሻቅቧል ይላሉ። የዚህ ቀጥተኛ ውጤትም አሁንም በከፍተኛ መጠን እየጨመረ በመጣው የዋጋ ግሽበት ላይ እንደሚበረታ አብዱልመናን ይናገራሉ። ለዚህም ምክኒያቱ አስመጪዎች የውጭ ምንዛሪ ከባንኮች ስለማያገኙ ከዚሁ የጥቁር ገበያ በሚያገኙት ምንዛሪ እቃዎችን በማስመጣታቸው ነው ሲሉም ይከራከራሉ። በተጨማሪም መንግሥት ይህንን በጥቁር እና በመደበኛው ገበያ መካከል ያለውን ልዩነት ለመሙላት ሲል በፍጥነት የብርን ዋጋ ማዳከሙ አይቀሬ ነው ሲሉ አብዱልመናን ለቢቢሲ ተናግረዋል። በተጨማሪም የኢኮኖሚው አይገመቴነት ባለሀብቶች ሀብታቸውን እንዳያፈሱ ያግዳል ብለዋል። "የብር በፍጥነት ዋጋ ማጣት ከውጭ የሚገኙ ብድሮችን የመክፈል አቅምን ያዳክማል። ይህ የመንግሥትም ሆነ የግል ተበዳሪዎችን ኪሳራ ውስጥ ሊከት ይችላል። ብድሩንም ሆነ ወለዱን በውጭ ምንዛሪ የመቀየር ኃላፊነት የሚወድቅበት መንግሥትም ከፍተኛ ጫና ውስጥ ይወድቃልል" ሲሉም አክለዋል። ትሬዲንግ ኢኮኖሚክስ ከተሰኘ ድረ-ገጽ የተገኘ መረጃ እንደሚያመላክተው ባለፉት 10 ዓመታት በባንኮች የዶላር ዋጋ በ28 ብር ገዳማ ጭምሯል። 2003 ዓ.ም. ላይ በባንክ 1 የአሜሪካ ዶላር በ16 የኢትዮጵያ ብር ይመነዘር ነበር። ይህ አሳሳቢ ጉዞ ወዴት ያመራል ለሚለው ምላሽ የሰጡት የምጣኔ ሀብት ተንታኙ "ትንበያዎች የሚያሳዩት እኤአ 2022 መደበኛው ምንዛሪ ወደ 47̂ ነጥብ 7 ብር እንደሚያመራ ብሎም በ 2023 ወደ 54 ነጥብ 1 ብር ከፍ እንደሚል ነው። ቁጥሮቹን ብንተዋቸው እንኳን አሁን ያለው አካሄድ የሚያሳየን በእርግጠኝነት የብር ምንዛሪ እየተዳከመ እንደሚሄድ ነው" ሲሉ አስረድተዋል። የኑሮ ውድነት፣ የአገር ውስጥ ኢኮኖሚው በዶላር መንቀሳቀስ (dollarization of domestic economy) እንዲሁም የድህነት መባባስ፣ የብር ዋጋ መውደቅ የአጭር ጊዜ ጫናዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ተንታኙ ገልጸዋል። እንዲሁም ይህ በጊዜ ካልተገታ ወደ ሕዝባዊ አመጽ የሚያመራበት እድል እንዳለም አሳስበዋል። በረጅም ጊዜ ኢኮኖሚው ሙሉ በሙሉ የመውደቅ ቀውስ (Full blown economic crisis) ሊጋረጥበት እንደሚችል ጠቅሰው ይህም ኢኮኖሚው ከተለያዩ አቅጣጫ ቀውሶች ሲገጥሙት የሚከሰት መሆኑን ያስረዳሉ። "የውጭ ንግድ፣ የገንዘብ ፖሊሲው፣ ምርት፣ የብድር አስተዳደር ብሎም በኢንቨስትመንት ላይ የሚያሳድረው ጫና የኢኮኖሚ ውድቀት (Full blown economic crisis) ሊያጋጥም የሚችልበት እድል አለ" ሲሉም ገልጸዋል። የባንክ ዘርፍና እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አብዱልመናን በበኩላቸው መንግሥት ይህንን ችግር ለመፍታት ወይም ለማቃለል የብርን በፍጥነት መዳከምን ጨምሮ በርካታ የአስተዳደር እርምጃዎችን መውሰድ አለበት ብለው ያምናሉ። በተጨማሪም ጥብቅ የሆነ የሞኒተሪ ፖሊሲን መተግበር ከመፍትሄዎቹ መካከል እንደሆኑም ገልጸዋል።
ይህ ዜና ብዝነስ ነው
walia_llm
የሚከተለው ፅሁፍ ፅፌ ምን ርዕሰ መስጠት እንዳለብኝ ማወቅ አልቻልኩም ። ልትረዳኝ ትችላለህ
የፎቶው ባለመብት የካቲት የሃይማኖት ውጥረት በበረታባት ኢትዮጵያ ብዙዎች መልዕክት ለመለዋወጥ የሚመርጧቸው መተግበሪያዎች ላይ ገደብ ተጣለ። ኔትብሎክስ የተሰኘው በዓለም ዙሪያ ያለውን የኢንተርኔት አገልግሎት አቅርቦት የሚከታተለው ተቋም ከትናንት ሐሙስ የካቲት ዓ ም ጀምሮ ፌስቡክ፣ ሜሴንጀር፣ ቴሌግራም እና ቲክቶክ ላይ ገደብ ተጥሏል ብሏል። በተመሳሳይ በመዲናዋ በአዲስ አበባ ያሉ በርካታ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የሚጠቀሟቸውን መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያዎች ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት እንዳልቻሉ እየገለጹ ይገኛሉ። ሌሎች ደግሞ እንደ ፌስቡክ ያሉ መተግበሪያዎችን እየተጠቀሙ ያሉት ከመደበኛው መስመር ውጪ በተዘዋዋሪ ቪፒኤን በተባለው መተግበሪያ በኩል እንደሆነ እየገለጹ ነው። ኔትብሎክ ከላይ የተጠቀሱት መተግበሪያዎች ክልከላ የተደረገባቸው በመንግሥት ባለቤትነት በሚተዳደረው የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢው በሆነው ኢትዮቴሌኮም ነው ብሏል። ግዙፉ የቴሌኮም አግልገሎት አቅራቢ የሆነው ኢትዮቴሌኮም ግን ስለክስተቱ ለተጠቃሚዎቹ አስካሁን ያሰወቀው ነገር የለም። የኢንተርኔት አገልግሎት አቅርቦት መቆጣጠሪያዎች እንዳሳዩት የፌስቡክ፣ የሜሴንጀር፣ የቲክቶክ እና የቴሌግራም መልዕክት መለዋወጫዎች ዕቀባ እንደተጣለባቸው ኔትብሎክስ አረጋግጧል። ኔትብሎክስ እንዳለው ይህ የኢንተርኔት አገለግሎት ዕቀባው የተጣለው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ በመንግሥት ላይ ተቃውሞዎች እየተሰማ ባለበት ጊዜ ነው። በዓለም ዙሪያ የኢንትርኔት መዘጋት እና የተወሰኑ አገልግሎቶች እቀባ በሚያጋጥሙባቸው አካባቢዎች ኢንትርኔትን ለመጠቀም የሚያስችሉ ቪፒኤን የሚባሉትን መተግበሪያዎች አጠቃቀም የሚከታተለው ቶፕ ቪፒኤን የተባለው ድረገጽ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ቪፒኤን የመጠቀም ፍላጎት እንዳለ ገልጿል። ድረገጹ ያለፉትን ቀናት የቪፒኤን ፍላጎት በዛሬ ዕለት አርብ እኩለ ቀን ድረስ ካለው ጋር በማነጻጸር ባወጣው መረጃ መሠረት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የቪፒኤን ፍላጎት በ በመቶ የጨመረ ሲሆን፣ ይህም ከአማካዩ የቪፒኤን ፍላጎት በ ፐርሰንት ማሻቀቡን አመልክቷል። ይህ በኢትዮጵያ የቪፒኤን መጠቀሚያ ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ ምክንያት የሆነው፣ በአገሪቱ ውስጥ የተከሰተውን ሃይማኖታዊ ቀውስ ተከትሎ ባለሥልጣናት በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በቲክቶክ ላይ እገዳዎችን መጣላቸውን ተከትሎ መሆኑን ድረገጹ ገልጿል። በህወሓት ኃይሎች ስር ናቸው በተባሉ የዋግ ኽምራ ወረዳዎች ነዋሪዎች ለከፋ ረሃብ መጋለጣቸው ተገለጸ የካቲት በኢትዮጵያ አለመረጋጋት ሲከሰት እንዲሁም ብሔራዊ ፈተና በሚሰጥበት ወቅት የማኅበራዊ ትስስር መድረኮች መተግበሪያዎች ላይ ገደብ መጣል አንዳንዴም ኢንተርኔትን ሙሉ በሙሉ በመንግሥት መዘጋቱ የተለመደ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት በአሁኑ ወቅት የኢንተርኔት አገልግሎት ላይ ገደብ ስለመጣሉ ያለው ነገር ባይኖርም፣ ክልከላው ግን ሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያጋጠመውን ችግር ተከትሎ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። ይህ የኢንተርኔት አገልግሎት ላይ ገደብ መጣሉ የተሰማው ከሁለት ሳምንት በፊት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተው ቀውስ እየተባባሰ የቤተክርስቲያኗ መሪዎች እና ምዕመናን በመንግሥት ላይ ጠንካራ ተቃውሞ እያሰሙ ባሉበት ወቅት ነው። ቤተክርስቲያኗ የመንግሥት ጣልቃ ገብነትን ለመቃወም የጠራችው ሰልፍ እውቅና እንደሌለው መንግሥት ከገለጸ በኋላ፣ ቤተ ክርስቲያኗ ዳግም ባወጣችው መግለጫ መንግሥት ያስተላለፈውን የሰልፍ ክልከላ እንደማትቀበለው አስታውቃለች። ቪፒኤን ምንድነው በኢንተርኔት አጠቃቀም ላይ ገደብ ሲጣል ሰዎች ክልከላውን ለማለፍ ቪፒኤን ይጠቀማሉ። ባለፉት ዓመታትም በኢትዮጵያ የቪፒኤን ፍላጎት በከፍተኛ ደረጃ የጨመረባቸው ወቅቶች ነበሩ። ለማሳያም ባፈው ዓመት ታኅሳስ ወር ከ ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መጀመር ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አጠቃቀም ላይ ገደብ መጣሉን ተከትሎ የቪፒኤን አገልግሎት ፍላጎት በ በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ቶፕቪፒኤን ኮም የተባለ ድርጅት አስታውቆ ነበር። ቨርቿል ፕራይቬት ኔትዎርክ የኢንርኔት ደኅንነት የሚሰጥ፣ ግለኝነትን የሚጠብቅ እና ነጻነት የሚሰጥ መተግበሪያ ሶፍትዌር ነው። ቪፒኤን መተግበሪያ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ መካከል እና በሌላ ቦታ በሚገኝ ከመረጡት የቪፒኤን ሰርቨር ጋር ግንኙነት ይፈጥራል። በዚህም ቪፒኤኑ የተጠቃሚውን የኢንርኔት አድራሻ አይፒ አድሬስ እና መገኛ ቦታ በመቀየር ክልከላዎችን አልፎ እንዲጠቀም ያስችላል። ቪፒኤን መጠቀም፤ መጎብኘት የማይቻሉ ድረ ገጾችን ለማየት፣ መተግበሪያዎች እንዲሠሩ ለማደረግ እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢዎች እንደ ኢትዮቴሌኮም ያሉ ተጠቃሚዎች የሚጎበኙት ድረ ገጽ መረጃ እንዳይኖራቸው ያደርጋል። በብዙ ቪፒኤኖች ላይ ፍተሻዎችን አድርጌ ለይቻለሁ ያላቸውን ቪፒኤኖችን አጋርቷል። ቡድኑ ክፍያ ከሚጠየቁባቸው ቪፒኤኖች መካከል የተመረጡ ናቸው ካላቸው መካከል ኤክስፕረስቪፒኤን ፣ ኖርድቪፒኤን እና ሳይበርጎስት ይጠቀሳሉ። ክፍያ የማይጠይቁ፣ ደኅንነታቸው የተረጋገጠ እና የተሻለ አገልገሎት ይሰጣሉ ካላቸውን የቪፒኤን አገልግሎቶች መካከል ደግሞ ዊንክራብ እና ፕሮቶንቪፒኤን ተጠቃሽ ናቸው። ተያያዥ ርዕሶች
በኢትዮጵያ የኢንተርኔት መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያዎች ላይ ገደብ ተጣለ
walia_llm
Complete the following task
የህወሓት ዘመን ማብቂያው አካባቢ ኃይለማርያም ደሳለኝ “ከሥልጣኔ ለቅቄአለሁ” ካለ በኋላ ለጠ/ሚ/ር ቦታ በተደረገው ሽኩቻ ዶ/ር ዐቢይ (የለማ ቡድን) አሸንፎ በወጣ ጊዜ የህወሓት ቡድን ወደ መቀሌ ሄዶ ሲመሽግ ስብሃት ነጋ በተፈጠረው ተናድዶ የሚከተለውን መናገሩ ታማጭ የመረጃ ምንጫችን አስታውቆናል። ስብሃት ነጋ በትግሪኛ የተናገረውና በአማርኛ ተተርጎመው የስብሃት ንግግር እንዲህ ይነበባል፤ “(ደመቀ) ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር ለመፈፀም 'ለምን?' ብሎ እንኳን አያውቅም። አንድ ቀን ግን የሱዳን ግዛት የሆነውን አዋሳኝ መሬት ለመስጠት ‘ፈርም’ ሲባል ‘አይሆንም አልፈርምም!’ ብሎ አሻፈረኝ ሲል ያኔ ይህ ሰው አንድ ቀን እንደሚሸውደን እርግጠኛ ሁኜ ለጓዶቼ ነግሬያቸው ነበር። ሁሉም የእኔን እይታ ሳያቅማሙ ሲቀበሉኝ ጌታቸው (አሰፋ)ግን ‘አታስብ እሱ … [Read more...] about ስብሃት ነጋ ስለ ደመቀ መኮንን፤ “ደመቀ የሸወደንን ያክል መሰሪው ጀበሃ (ሻእቢያ) እንኳን አልሸወደንም!”
masakhane_additional
Complete the following task
አንድ ሰርግ ውስጥ አንድ ሽማግሌ ሙሽሮቹን ሊመርቁ ቆሙና « አጣልቶ የሚያፋቅር፣ አጋጭቶ የሚያጣብቅ ፍቅር ይስጣችሁ » ብለው ሲመርቁ ሰማሁ፡፡ እስካሁን ብዙ ሠርግ ተገኝቼ ምርቃት ሰምቻለ...
masakhane_additional
ይህን አረፍተ ነገር በደምብ ተመልክተህ ሰም፣ ቦታ፣ እመተ ምህረት ወይም ሠአት የመሣሠሉትን ጠቃሚ መረጃዎች አውጣ
ወረርሽኙን ለመከላከል የተደረጉ ክልከላዎች የኮረና ቫይረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰት ወዲህ ሀገሮች ወረረሽኙን ለመቆጣጠር ያስችላሉ ያሏቸውን ርምጃዎች በመዉሰድ ላይ ይገኛሉ ።
ስም አልተገኘም
walia_llm
Complete the following task
ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተወጣጠው አጥኚ ቡድን የጋራ መኖሪያ ቤትን በተመለከተ ያደረገው ጥናት ውጤት ከ2ሺህ በላይ ገጽ ያለው ሲሆን፣ ለሚመለከታቸው አካላት ይፋ ማድረጉንም ቱሉ ቶላ (ዶ/ር) ተናግረዋል።(BBC)
masakhane_additional
ለሚከተለው ፅሁፍ ውስጥ ጠቃሚ የሰው የቦታ እና የጊዜ አመልካች ቃላትን አውጣ ።
ፖሊስ የሽብር እቅዱን ያከሸፈዉ ከብራስልስ መቶ ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከጀርመን ድንበር አቅራቢያ በምትገኘዉ የቨርቬርስ ከተማ ባካሄደዉ አሰሳ ነዉ ።
ከብራስልስ, ከጀርመን ድንበር አቅራቢያ, የቨርቬርስ ከተማ
walia_llm
Complete the following task
ፍቅረስላሴ ወግደረስ ከመስከረም ጳጉሜ 5 1979 እስከ ጥቅምት 29 1982 የህዝባዊት ዲሞክራስያዊት ሪፑብሊክ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነበሩ። የተወለዱት አዲስ አበባ ቀጨኔ የሚባል ሰፈር ሲሆን አመቱም ሐምሌ 07 1937 ነበር። በኢትዮጵያ አየር ኃይል ማሰልጠኛ ወጣት ካዴት ካዲት ሆነው በመግባት በ 1955 ዓም የተመረቁ ሲሆን በአሜሪካ ሀገርም ስልጠና ወስደዋል። የ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ሲፈነዳ አየር ሃይልን ወክለው የግዚያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ አባል ሆኑ። በተለያዩ የስልጣን እርከኖች ሀገራቸወን ያገለገሉት ፍቅረስላሴ የኢሠፓ አደራጅ ኮሚቴ የደርግ ቁአሚ ኮሚቴ አባል ነበሩ። በስልጣን ላይ በነበሩበት ግዜ በተለይም የኢትዮጵያ ታሪክ ለትውልድ በመደርስ መልኩ ተሰንዶ አንደቀመጥ የተለያዩ ጥረቶቼን በማድረጋቸው ይታወቃሉ።
masakhane_additional
Complete the following task
ይህ በመሰብሰቢያ መስመር ውስጥ ትናንሽ ክፍሎችን ለመፍጠር የሚያገለግል ተመሳሳይ ፅንሰ-ሀሳብ ነው። 3 ዲ ህትመት በግንባታ ውስጥ የተለመደ ይሆናል ፣ ይህም ባለሀብቶች ከፍተኛ ገንዘብ እና የጊዜ ቁጠባ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ፡፡ ብትፈልግ በግንባታ ውስጥ ሙያዎን ይገንቡ፣ በደንብ ሊይዙት የሚገባዎት አንድ ነገር ይህ ነው ፡፡
masakhane_additional
ይህ የ አማርኛ ፅሁፍ በEnglish እንዴት ሊፃፍ ይችላል
በጣም ተወዳጅ ሰብሎች።
your favorite creatures.
walia_llm
Complete the following task
„…እናንተ ብትስማሙ እርስ በእርሳችሁ ብትፋቀሩ አንድነታችሁን ብታጸኑ ይሻላል …“ የሚለው ደብዳቤው ላይ የሰፈረው የዓረፍተ ነገር አሰካክ የሐዋሪያው ጳውሎስን መልዕክት -አንድ አንባቢን ያስታውሳል።
masakhane_additional
Complete the following task
እየሆነ ያለው ሁሉ ቢያምምን ፣ ህመሙ እንደ ታማሚው ወንድም ጠዝጥዞን እንደ ዜጋ ያማል ፣ ያማል ብንልም ዳሩ በሐብታሙና በቤተሰቡ ላይ የሚፈጸመው በደል አያልፍ የለም ያልፋል ! እሱም በተባ አንደበቱ እንዳለው እመኑኝ እንኳንስ ኢህአዴግ ደርግም ወድቋል !
masakhane_additional
Complete the following task
“እናት ቤተ ክርስቲያናችን ከጥንት ጀምሮ በልዩ ልዩ ፈተናና ችግር ያለፈች ሲሆን፥ እርሷን ለማፈራረስ ከውጭ ዐላውያን ነገሥታት፣ ከውስጥ ደግሞ ቦርቧሪዎች መናፍቃን ያልሸረቡት ሤራ አልነበረም። ቤተ ክርስቲያናችን ግን ይህን ሁሉ በእግዚአብሔር ኀይልና በልጆቿ ተጋድሎ ድል እየነሣች እዚህ ደርሳለች። ዛሬ የተጋረጠባት ፈተና ዐዲስ ባይሆንም፥ በውስጧ ሠርገው የገቡ መናፍቃን ብዙዎችን እየበከሉና ከቻሉ ቤተ ክርስቲያናችንን ሙሉ በሙሉ በቊጥጥራቸው ሥር አውለው ሊወርሱ፥ ካልሆነላቸውም ሊካፈሉ ባለ በሌለ ኀይላቸው እየተንቀሳቀሱ ነው። ዋና ዐላማቸውም ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮን ወደ ፕሮቴስታንታዊ ትምህርት ማንሸራተት ነው። በስብከታቸው ላይ የእመቤታችንንና የቅዱሳንን ስም አያወሱም፤ ሁል ጊዜ ኢየሱስ፥ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚሉት። ዝማሬያቸው ያሬዳዊ ለዛ የሌለውና ወደ ዘፈን ያጋደለ ነው፤ አንዳንዱ ዝማሬማ በቀጥታ ከዘፈን ዜማ የተወሰደ ነው። በአጠቃላይ መናፍቃኑ ለማደናገር እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ይበሉ እንጂ፥ አስተምህሮአቸው የሚቀርበው ለኦርቶዶክስ ሳይሆን ለፕሮቴስታንት ነው። ማኅበራችን ይህን አስመልክቶ ባደረገው ጥናት በመቶኛ (በፐርሰነት) ሲያሰላው፥ የእነርሱ አስተምህሮ ከፕሮቴስታንት አስተምህሮ ጋር መቶ በመቶ ሲመሳሰል፥ ከኦርቶዶክስ አስተምህሮ ጋር ግን መቶ በመቶ ይለያያል። ይህን አንገብጋቢ ጕዳይ ቤተ ክርስቲያናችን ቸል ብትለውም፥ ማኅበራችን ግን በንቃት እየተከታተለና መናፍቃንን ከቤተ ክርስቲያን ለመመንጠርና ከውስጥ ጠራርጎ ለማስወጣት በጠረጠራቸው ሰዎች ላይ መረጃ እየሰበሰበ፥ ክትትል እያደረገም ይገኛል።
masakhane_additional
Complete the following task
ቫልቭ N95 ጭምብሎች በአዲስ Coronavirus ወረርሽኝ ወቅት ይወለዳሉ የ N95 ጭምብል ወደ ትንፋሽ የመቋቋም ሁኔታ በአንፃራዊ ሁኔታ ትልቅ ነው ፣ እና ለመልበስ ረጅም ጊዜ በጣም ምቾት ይሰማታል። የአየር ፍሰት ቫልቭ ያለው ጭምብል በሚተነፍስበት ጊዜ ቫልዩን ይዘጋል ፣
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
ይህ ጽሑፍ ስለምን እንደሚያወራ ይዘቱን በአንድ ቃል ግለጽ፧ ለመልስህ ከነዚህ ቃላት አንዱን ተጠቅም "ቢዝነስ"፣ "መዝናኛ"፣ "ጤና"፣ "ፖለቲካ"፣ "ሀይማኖት"፣ "ስፖርት" ወይስ "ቴክኖሎጂ"
የዩክሬን ጦርነት በክራይሚያ የተጀመረ በመሆኑ ጦርነቱ ሲጠናቀቅም ክራይሚያን ነፃን በማውጣት መሆን አለበት ሲሉ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት የሩሲያ አየር ኃይል መሰረት በሆነ ቦታ ላይ ፍንዳታዎች ከተከሰቱ እና የአንድ ሰው ሕይወት ካለፈ ከሰዓታት በኋላ ነበር። ዜለንስኪ በንግግራቸው ስለ ፍንዳታዎቹ ምንም ባይሉም የምሽት መግለጫቸውን ክራይሚያ ላይ ያተኮረ ነበር። “ክሪሚያ የዩክሬን ስለሆነ እኛም በፍጹም አሳልፈን አንሰጥም’’ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። ሩሲያ ፍንዳታውን አቅልላ የተመለከተች ሲሆን አንድ ከፍተኛ የዩክሬን አማካሪ ዩክሬን ለፍንዳታው ኃላፊነቱን እንደማትወስድ ተናግረዋል። ክሬይሚያ የዩክሬን አካል የነበረች ሲሆን ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ሕገ-ወጥ ባለው ሕዝበ ውሳኔ ከ2014 ጀምሮ ሩሲያ አካል ነች በማለት ጠቅልላ ይዛለች። ብዙ ዩክሬናውያን ይህንን የክራይሚያን ጉዳይ ሩሲያ ከአገራቸው ጋር ለጀመረችው ጦርነት የመጀመሪያ እርምጃ አድርገው ይመለከቱታል። ትላንት ማክሰኞ ከክራሚያ በስተ ምዕራብ በሚገኘው በኖቮፌዶሪቭካ አቅራቢያ በሚገኘው ሳኪ በተሰኘው የሩሲያ የጦር ሰፈር በሩሲያ ቱሪስቶች ተወዳጅ በሆኑ የባህር ዳርቻዎች አቅራቢያ በርካታ ፍንዳታዎች ተከስተዋል። በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ የተዘዋወሩ ምስሎች በባሕር ዳርቻው ላይ የሚዝናኑ ሰዎች ፍንዳታዎቹን ተከትሎ ሲሯሯጡ አሳይተዋል። የዓይን እማኞች ቢያንስ 12 ፍንዳታዎችን እንደሰሙ ተናግረዋል። በክራይሚያ የሚገኝ የሩሲያ የጤና ባለስጣን አንድ ሲቪል ሰው ሲገደል ሌሎች ስምንት ሰዎች ቆስለዋል ብሏል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ፍንዳታዎቹ በአንድ የጦር መሳሪያዎች ማቆያ ውስጥ የተቀመጡ ጥይቶች ፈንድተው የተከሰተ ነው ሲል ቢናገርም እስካሁን ድረስ የተረጋገጠ ነገር የለም። የዩክሬን ፕሬዝዳንት ረዳት የሆኑት ማይካሂሎ ፖዶሊያክ ዩክሬን ከፍንዳታው ጀርባ የለችም ሲሉ ያጣጣሉ ሲሆን ለዶዝድ ኦንላይን የቴሌቪዥን ጣቢያ "በፍጹም፣ እኛ ከዚህ ጋር ምን አገናኘን?’’ ሲሉም ተደምጠዋል። ፕሬዘዳንት ዜለንስኪም ማክሰኞ ዕለት ባደረጉት ንግግር ፍንዳታውን በቀጥታ ባይጠቅሱም ስለ ክራይሚያ ሰፋ ያለ ንግግር አድርገዋል። “የሩሲያ ጦርነት በዩክሬን ላይ የተጀመረው ክራይሚያን በመውረር መሆኑን አንዘነጋም። ይህ የሩሲያ ጦርነት... ክሪሚያ ጋር ተጀምሮ በክራይሚያን ነፃ በማውጣት ማብቃት አለበት" ብለዋል።
ይህ ዜና ፖለቲካ ነው
walia_llm
Complete the following task
በዓለማችን ላይ ያሉ ሀገራት ስማቸው፣ ስፋታቸው፣ የሕዝቡም ባሕል በየጊዜው የሚቀያየር ነው። ስማቸውን የቀየሩ ብዙ ሀገራት አሉ። ሰፊ ሀገር የነበሩ ተከፋፍለው ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሀገሮች አሉ። የተለያዩ ሀገሮችም ተዋሕደው አንድ ሀገር ሊሆኑ ይችላሉ። ቦታዎችን ከተለያዩ ሀገሮች በማጣመር የሚፈጠሩ ሀገራት ይኖራሉ። አዳዲስ ሀገራትም ሊገኙ ይችላሉ። ይህ ተለዋዋጭ ነገር ነው። ታሪክ ግን የተፈጸመ ነገር ስለሆነ አይቀየርም። የተከፋፈሉ ሀገራት የቀድሞ ታሪካቸውን ይጋሩታል። የተዋሐዱ ሀገራት ደግሞ የቀድሞ ታሪካቸውን ይጠብቁታል። ስማቸውን የቀየሩ ሀገራትም እንዲሁ በቀድሞ ስማቸው የተመዘገበውን ታሪካቸውን ይጠብቃሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰችው ኢትዮጵያ ታሪክም ከዛሬዎቹ ሀገራት ታሪክ አንጻር በዚህ አግባብ ሊታይ ይገባዋል።
masakhane_additional
Complete the following task
የቁስጥንጥንያው ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ በርተሎሜዎስ 1ኛ፣ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የእርስ በእርስ መደማመጥ እና አንዱ ከሌላው መማማር አስፈላጊነትን አሳይቶናል ካሉ በኋላ በተጨማሪም የፍቅርን እና የመተጋገዝ ኃይልን በግልጽ አሳይቶናል ብለዋል። የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በጋራ የምንኖርበት ዓለማችን ከጭንቀታችን እና ከግል ምኞታችን፣ ከቤተ ክርስቲያናችን እና ከእምነት ማኅበረሰብም፣ ከፖለቲካ ባለ ስልጣናት እና ብሔራዊ ጥቅም እጅግ እንደሚበልጥ ብጹዕ ወቅዱስ ፓትሪያርክ በርተሎሜዎስ 1ኛ አስረድተዋል። አክለውም “በየቤቶቻችን ተዘግተ በቆየንባቸው ወራት የታየው የአየር ብክለት መቀነስ፣ ተፈጥሮአዊ አከባቢን ለጥፋት በማጋለጥ የሚመጣ እድገት እውነተኛ እድገትን ሊያመጣ እንደማይችል ማረጋገጫ አሳይቶናል” ብለዋል።
masakhane_additional
Complete the following task
በአሁኑ ወቅት የበጀት እና የበጀት ማሻሻያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚስተር ዶሚኒክ ቡስሬዎ እንደተናገሩት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በኦፔክ ፖሊሲ ምክንያት የአሜሪካ እና የቻይና ከፍተኛ ፍጆታ ነበር ፡፡ ፣ እና ዓለም አቀፍ እርግጠኛ አለመሆን። በፓምፕ ላይ ያለው ዋጋ በአሁኑ ጊዜ ተንሳፋፊ የቲፕፒ አሠራር ሲጀመር በ 10 ከታየው በ 2000% ያነሰ ነው ብለዋል ፡፡
masakhane_additional
Complete the following task
ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪ ከፍተኛ መሻሻል ባሳየውና በአጭር ጊዜ በርካታ ጎብኚዎች ባሉት በድረ-ገፅዋ hatricksport.net አዳዲስና ያልተሰሙ ትኩስ መረጃዎችን ያገኛሉና ዛሬውኑ ይጎብኙን።
masakhane_additional
Complete the following task
ነገረ ሥላሴን በበዓል ለመመስከር እና የቸርነቱ፣ የምህረቱ ተካፋይ ለመሆን በዓለ ንግሥም ይከናወናል፡፡ በይበልጥም ሐምሌ 7 ቀን ለአብርሃም በድንኳን ደጃፍ መገለጡን እና ጥር 7 በባቢሎን በሰናዖር የተፈጸመውን ተአምር በማሰብ እናከብራለን፡፡ ዘፍ.18 ዘፍ.11.1-9
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
በተጨማሪ ከእንግሊዝኛውና ከፈረንሳይኛው የታወቁ ጥንታዊና ዘመናዊ ቅኔያትን በቃል አጠና። የስንኛቸውን እሰካክና አቀነባበር፣ የምሥጢራቸውን አፈታት፣ የሰዋሰዋቸውን አገባብ ጭምር በአንጋፋው እየታገዘ ለመረዳትና ለመገንዘብ በቃ። እርግጥ በውጭ ቋንቋ በውጭ ባህል የተደረሰ ቅኔን በደንብ መረዳት ከባድ ስራ ነው። ቢሆንም ወጣቱ ሳይሰለች ሽንጡን ገትሮ አንጋፋው የሰጠውን የቤት ሥራ ባለማስተጓጎል ተወጣ።
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
በለዘብተኛ አቋማቸው የተነሳ – “ሳይደመሰሱ የቆዩት የስግብግብ ጁንታ አመራሮች ነፍስም እንደ ወፏ ሁሉ በእጃችን መዳፍ ውስጥ መሆኑን እኛ እንደ እናት እናውቀዋለን “
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ...
masakhane_additional
Complete the following task
በጣም የሚገርመው ኤርትራ ስትገነጠል ቋንቋዋንም ይዛ ነው የተገነጠለችው እስካሁንም የእኛን ፊደል ነው የምትጠቀመው። ቢገባን የግዕዝ ፊደል የኦሮሞም ነው። ስለዚህ ኦሮሞ እህትና ወንድሞቼን የምመክረው በተለያየ ምክንያት ከሌሎች ኢትዮጵያን ጋር እንድንቀራረብ በአገራችን ፊደል መጻፍ ይገባናል የሚል ነው።በተጨማሪም መታወቅ ያለበት ጉዳይ ኦሮሞዎች የራሳችን ፊደል በሆነ በግዕዝ መጻፋችን በኢትዮጵያዊነታችን ክብርና ኩራት ያስገኝልናል። ምክንያቱም ከአፍሪካ የራሳችን ፊደል ያለን እኛ በመሆናችን። በተለይም ኦሮሞ የኢትዮጵያ ልጅ ሆኖ መገለል የለበትም። ወደ ቀድሞው መመለስ አለበት። እንደ ችግር የሚነሱት ድምፆችም ቢሆኑ ሁሉ ዶክተር አበራ ሞላ በሚባል ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ተቀርፀዋል። ስለዚህ ቀና መንፈስ ካለ መመለስ ይቻላል ማለት ነው። ይሁንና በአሁኑ ወቅት ምንአልባት ይህንን ከቁምነገር የቆጠረው ሰው ላይኖር ይችላል። ወደፊት ግን አገር ስትረጋጋ የማይቀር ነገር ነው ብዬ አምናለሁ።
masakhane_additional
Complete the following task
ንደቂ ገርሂ ልባ ደቂ ኤሩና ከይደናገሩ ገለ ሓቅታት ፈይ ከነብል። እዙይ ጀነራል ጥር ኢሉ ብሓደ መዓልቲ ጀነራል ዝኾነ ኣይኾነን። ከም መጠን ወተሃደር ኣብዝተፈላለየ ቦታታት ሃገሩ ንሃገሩ ኣገልጊሉ ኪከውን ኣለዎ። ኣብ መስርሕ ድማ ካብ ታራ ክሳብ ሓለቃ ሚእቲ፣ ሻለቃ፣ ኾለነል ወዘተ ኣብ ዝነበረሉ እዋን፡ ኣብ ግዜ ኵናት ኤርትሮ ኢትዮጵያ’ውን ከይተረፈ ኣብ ትግራይ ሰፊሩ ኔሩ ኪከውን ናይ ግድን ኢዩ። ሽዑዑ፡ ንሱ ኮነ ካልኦት አባላት ሰራዊቱ ምስ ተጋሩ ኪዋሰቡ ይኽእሉ። እዙ ሰብ እዙይ ከምኡ እንተ ኢሉ ሓቁ ኢዩ። ባዕሉ “ኣብ አድያቦ ኔረ” ኢሉ እንተዀይኑ፡ ይትረፍ’ዶ ምስ ተጋሩ፡ ስግርዶብ ምስ ዝርኸቡ ደቂ ኤርትራዉን ተዋሲቡ ከይከውን ክንጥርጥር ንኽእል። ኣብ ሽረ ሕጂ ናይ ትማል ዛይዀነስ ቐደም ካብ ጥንቲ ክንደይ ኤርትራዊ ዲያ ተዘሪኣ ዛላ! ብታሪኽ ከምእፈልጦ፡ ኣብ መሬት ሃገረይ ተቆዲጮም ብኽብረት ካብ ምውጻእ ዕጭ ሓንፊፎም ዝነበሩ፡ ሎሚ ዝቕበሩ ዛለዉ ቀዳሞት መራሕቲ ወየንቲ፡ ቃልሲ ጀሚርናሉ ኣብ ዚብልዎ “ኣብ አስገደ-ጽምብላ ኣብ በረኻ ደደቢት” ማለት ኣብ “ደንደስ ሩባ ሱር” ሓወልቲ ተኺሎም ነቢሮም፣ ብፍላዪ እቱይ ሓወልቲ ሕወሓት ዝሰፈሮ መሬት ደደቢት፡ ኣብ ግራት ኤርትራዊ አቦይ ፍስሓ ከምዝዀነ ፈላጢኡ ኢዩ ዚፈልጦ። ክንድዝዀነ ድማ እዙይ ጀነራል “ይትረፍዶ ምስ ተጋሩ ምስ ኤርትራዉያን እውን ወሊድናን ተዋላሊድናን ኢና” እንተበለ እንታይ ጸገም ኣለዎ፧ ኪኸውን ዝኽእል ነገር ኢዩ ተዛሪቡ። (አርባዕተ ነጥቢ)
masakhane_additional
የሰው፣ ሀገር፣ ድርጅት እና የቦታ ስም የሆኑትን ለይ
ይኸ የፖለቲካ እና የጸጥታ ቀውስ የበርካቶችን ሕይወት ከመቅጠፍ ባሻገር ማኅበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ዳፋ አስከትሏል ።
ስም አልተገኘም
walia_llm
የተከታዩን መዝሙር ግጥም ጨርስ
አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ወዳጄ (፪x)
አዝ፦ እወድሃለሁ ፡ ወዳጄ (፪x) እወድሃለሁ ፡ ኦሆሆ ፡ ፍቅርህን ፡ እያየሁ አፈቅርሃለሁ ፡ ወዳጄ (፪x) አፈቅርሃለሁ ፡ ኦሆሆ ፡ ፍቅርህን ፡ እያየሁ
walia_llm
Complete the following task
በባህር ዳር የአንድ እንግሊዛዊን ድንገተኛ ሞት እየመረመርኩ ነው ያለው ወያኔ/ኢህአዲግ ”በታህሳስ 9/2007 ዓም የአምስት ሰዎችን ሞት እና የአንድ መነኮሳይትን ጨምሮ የሌሎች በርካታ ኢትዮጵያውያን ደም መፍሰስ ትክክል ነበር” የሚል ሰልፍ እያዘጋጀ ነው።
masakhane_additional
Complete the following task
በዚያ በኩል እንደሚሄድም አላውቅም ነበር፤ በሌላ በኩል እንደሚሄድ ነበር የማውቀው። ያው መጀመሪያ ላይ ትደነግጣለህ። የመጀመሪያ ሥራህ የሚሆነው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይሄድ ወይንም ችግር እንዳይደርስበት ማድረግ የሚቻለውን ለማድረግ ለተለያዩ መንግሥታት፣ አቅም ላላቸው ሰዎች፣ መንገርና አንድ ነገር እንዲያደርጉ መሞከር ነበር።
masakhane_additional
Complete the following task
በ1890 ዓ.ም. በተገኘው የናርመር መኳያ ሠሌዳ በተባለው ቅርስ ላይ የናርመር መልክ በሁለቱ ገጾች ላይ ይታያል። በፊተኛው ገጽ ላይ የታችኛ ግብጽ ዘውድ (ቀዩ ዘውድ)፤ በጀርባውም ላይ የላይኛ ግብጽ ዘውድ (ነጩ ዘውድ) በራሱ ላይ ይታያል። ስለዚህ ሁለቱ ክፍሎች መጀመርያው ያዋሐደው ፈርዖን በተለመደው ታሪክ ሜኒስ ሲሆን፣ እርሱና ናርመር አንድ እንደ ነበሩ በሰፊ ይታመናል። ናርመር ታችኛ (ስሜን) እና ላይኛ (ደቡብ) ግብጽ ካዋሐደው አስቀድሞ የተለያዩ አለቆች እንደ «ንጉሥ ጊንጥ» ሸለቆውን በከፊል ይገዙ ነበር።
masakhane_additional
Complete the following task
ብጠዐም ፅቡቅ ነይሩ ገን አብ addis ababs ብዝዕባ መሬት ብጠዕም ሕማቅ አሎ አብ ቀበሌ ይኩን አብ ከ/ ከተማ ዝሰሩሑ ህዝብን መንግሰትን ንከባአሱ ከም ዝፅዒሩ ዘለወ ምንም ጥረጥረ የብለይን
masakhane_additional
Complete the following task
· 18 ዓመት ሳይሞላቸው ልጅ የወለዱ ወላጆች ከሚኖሩበት መደበኛ መኖሪያ ቦታ ካለው ዝቅተኛ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ማንነታቸውን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ በማቅረብ የልጃቸውን ልደት ማስመዝገብ ይችላሉ፡፡
masakhane_additional
Complete the following task
100% የላም ወተት የሆነውን እና ሳይከፈት ለስድስት ወራት ያለ ማቀዝቀዣ መቆየት የሚችለውን ፋሚሊ ወተት በማንኛውም ሱቆች እና ሱፐር ማርኬቶች ማግኘት ይችላሉ።
masakhane_additional
Complete the following task
እግዚኣብሄር ኣነ እየ፡ ካልእ የልቦን፡ ብጀካይ ኣምላኽ የልቦን፡ ካብ ምብራቕ ጸሓይ ክሳዕ ምዕራብ ብጀካይ ካልእ ከም ዜልቦ ምእንቲ ኽፈልጡስ፡ ከይፈለጥካኒ እኳ ኣዕጠቕኩኻ። ኣነ እግዚኣብሄር እየ፡ ካልእውን ከቶ የልቦን።
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
15W 25W 48W መስመር ላይ ውሃ የማይገባ IP65 DMX RGB ወይም ቋሚ የ LWW-1 ኤልኢስት ግድግዳ ማጠቢያ. ( 15W 25W 48W መስመር ላይ ውሃ የማይገባ IP65 DMX RGB ወይም ቋሚ የ LWW-1 ኤልኢስት ግድግዳ ማጠቢያ )
masakhane_additional
Complete the following task
ጥያቄው፤ እንደማይክል አንጀሎ ጥበበኛ በመሆን ፍፁም ውስጣዊ ኃይል ቢኖረን ይሻላል (Intensive) ወይስ እንደ ኪሲንጀር ሁሉም ቦታ እጅን በማስገባትና አማካሪ በመሆን (Extensive እንዲሉ) ተፈላጊነት ማረጋገጥ (Indespensible) የሚለው ነው እንደየአገሩና እንደየዘመኑ አንዱ ወይም ሁለቱም ሊሠራ ይችላል፡፡
masakhane_additional
ደስ የሚል መዝሙር ፃፍ
የተጣለ ፡ ፈጽሞ ፡ እንዳይጠፋ ፡ በምክሩ ፡ እያሰበ
የተጣለ ፡ ፈጽሞ ፡ እንዳይጠፋ ፡ በምክሩ ፡ እያሰበ ማክበር ፡ ያውቃል ፡ በፀጋ ፡ ላይ ፡ ፀጋ ፡ እይደራረበ አይቻለሁ ፡ ይሄ ፡ በእኔ ፡ ሆኖ ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ከአጠገቤ ፡ ቆሞ ፡ አለሁ ፡ ሲል ፡ ከጐኔ
walia_llm
Complete the following task
ግብጽ እንዲህ ያለውን መረጃ ያወጣችው፤ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ በቪዲዮ ውይይት አድርገው፤ “የቴክኒክ ውይይቶችን ለመቀጠል” መስማማታቸውን ካሳወቁ በኋላ ነበር። የተባበሩት መንግሥታትና የአውሮፓ ሕብረትም በዚሁ ጉዳይ ላይ ሐሳባቸውን ሰጥተዋል። ለኢትዮጵያ ያደላ መልእክት የታየበት ነው ማለት ይቻላል። ይህም ከኾነ በኋላ የአፍሪካ ሕብረትም የሦስትዮሽ የቴክኒክ ውይይታቸውን ለመቀጠል በመስማማታቸው፤ የአፍሪካ ሕብረት ምስጋና አቅርቧል። ኮምሽኑ በሊቀመንበሩ በኩል ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በውኃ ሚኒስትሮቻቸው አማካኝነት የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ ውይይታቸውን ለመቀጠልና የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ ስምምነት ላይ ለመድረስ መስማማታቸውን ተከትሎ የተሰጠ መግለጫ ነው። ኢትዮጵያ ጉዳዩ በሦስቱ ወገኖች፤ ገፋ ካለም በአፍሪካውያን ይፈታ በሚለው አቋሟ በመፅናት፤ በቀጣይ የሚደረጉ ድርድሮችም ከዚሁ በዚሁ መንፈስ እንደሚካሔዱ አሳይቷል። (ኢዛ)
masakhane_additional
Complete the following task
የቴርሞዳይናሚክ የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች የቴክኒካዊ አቀራረብ እና የልማት አቅም ከፀሐይ ክምችት ጋር። ተጨማሪ ይወቁ - - የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች ማቅረቢያ እና አሠራር - በፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች ላይ ማጠቃለያ አገናኞች - የተከማቸ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ሥራ እና ፍላጎት - የፀሐይ ጨረር በቮርቴክስ ፋይሉን ያውርዱ (አንድ የዜና መጽሔት ምዝገባ ይችላል […]
masakhane_additional
በአማርኛ የመዝሙር ግጥም ስጠኝ
እግዚአብሔር ፡ ምናመልክህ ፡ አስከብረኀን ፡ አይደለም
እግዚአብሔር ፡ ምናመልክህ ፡ አስከብረኀን ፡ አይደለም ብናመልክህ ፡ ብንሰግድልህ ፡ ስለተገባህ የምትወደድ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ላወቀህ ፡ ለቀረበህ ፍቅርህ ፡ ያዘምረናል ፡ ምሥጋናህ እናመልክሃለን ፡ እግዚአብሔር
walia_llm
Complete the following task
የምርጫ ቦርዱ ከዚህ መደምደሚያ ላይ ለመድረስ ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይትና ምክክር ማድረጉን በዚሁ መጋቢት 22 ቀን 2012 ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል። በርግጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 12 ቀን 2012 ዓ ም ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ የተገኙበት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰብስባ አዘጋጅቶ ምክክር ተደርጓል። ግን በስብሰባዉ መጨረሻ ላይ ‘የምርጫ ቦርዱ ውሳኔ ላይ ከመድረሱ በፊት ሌላ ዙር ስብሰባ እንደሚጠራና በዚህ ጉዳይ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር ቀጣይ ውይይትና ክርክር’ እንደሚያደርግ ቃል ገብቶ ነበር። ነገር ግን ለሌላ ዙር የታቀደው ስብሰባ ሳይደርግ ቀርቶ ቦርዱ ሌላው ቢቀር በውስጥ መስመር እንኳ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሳያሳውቅ ነበር መግለጫውን ያወጣው።
masakhane_additional
Complete the following task
አሁን የሦስት ብር የስልክ ሎተሪን ለመግለጥ ‹መቼ ነው መብላት የሚጀመረው?›› ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል? መብላት ከተጀመረ ቆየ አይደለም እንዴ? መብላቱ አስቸግሮ አይደል እንዴ ፀረ ሙስና የሚባል መሥሪያ ቤት የተቋቋመው? አሁንኮ ሰው መብላትንና መበላትን ለምዶት ‹ምናለ በልተው እንኳን ቢሠሩ› እያለነው፡፡›› የዐጸደ ሕጻናት አማርኛ ማስተማሪያ ይመስል ‹‹ጋን በጠጠር ይደገፋል›› የሚለውን አባባል ለማሳየት ጠላ የሞላ ጋን ማሳየት ያስፈልጋል? ግድቡ አሳዘነኝ፡፡ ‹እብድ የያዘው መልክ አይበረክትም› ማለት ይኼ ነው፡፡
masakhane_additional
ከሚከተለዉ ምንባብ ዉስጥ የሰዉ ስም የሆነዉን ለይተህ አሳየኝ።
ቤኔዲክት አስራ ስድስተኛ ሥልጣን ሲለቁ በቤተ ክርስቲያኒቱ የስድስት መቶ ዓመት ታሪክ የመጀሪያዉ ናቸዉ ።
ቤኔዲክት, የስድስት መቶ ዓመት
walia_llm
Complete the following task
እነዚሁ የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች አክለው እንደሚሉት ከሆነ ቻይናውያኖቹ ሁሌም ጉቦ ለመስጠት በተጠንቀቅ ተዘጋጅተው ነው ወደ ሀገር ቤት የሚሄዱትም ሆነ ሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱት። ምንጮቻችን ለምሣሌ ብለው ሲጠቅሱ፤ ቻይናዎቹ ሞባይሎች፣ ዲጂታል ካሜራዎች፣ ዩ.ኤስ.ቢ.ዎችና በርካታ ገንዘብ በቦርሳ ይዞ የሚዞር ለዚሁ ሥራ ተዘጋጀ ሰው አላቸው። እናም ላስቸገራቸው ሰው ወዲያውኑ ጉቦ በመስጠት ይታወቃሉ።
masakhane_additional
Complete the following task
3ኛ:- ለዓላማህ እና ግብህ እስከ መጨረሻው ታማኝ መሆን። በጠላትህ ላለመበላት ብቸኛው አማራጭህ ነውና። ከአባትህ ከፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ መስዋእትነት በላይ ለዓላማ መታመን ምሣሌ የሚሆን ማስረጃ የለም። ጀግናው ፕሮፌሰር የጀመሩትን ዓላማ ለመተው ከጠላት ብዙ መልካም ዕድሎች ተሰጥቷቸው ነበር። ዝርዝሩን ስለምታውቀው ገብቶሃል።
masakhane_additional
የተሰጠው ጽሑፍ አስተያየት ምን አይነት ነው? "አዎንታዊ"፣ "አሉታዊ" ወይም "ገለልተኛ" የምል ምላሽ ስጥ።
የአማራ ብሔርተኝነት ያሰጋኛል በሚል ሰበብ የአማራ ድርጅቶችን በሙሉ እያጠፋ ነው ። በአዴፓ የሚመራውን ልዩ ሀይል መሪውን አሳምነው ጽጌን በመግደል አጥፍተውታል ። ፈኖዎችና የአብን አባሎች…
ገለልተኛ
walia_llm
Complete the following task
መላው ምእመናን የመምህር ግርማ አገልግሎት ላይ ግልጽ መሆን ይፈልጋል። ልክ ነው ልክ አይደለም፤ ልክ ይሁኑ አይሁኑ የምናውቀው ነገር የለም በሚል ተከፋፍሎ ቡድን ለይቶ በዚህ ጉዳይ እስከ መደባደብ የሚደርስበት ሁኔታ ሊቆም ይገባል።
masakhane_additional
Complete the following task
ሙሉዓለም ታደሰ (በሐረር 1966 እ.ኤ.አ. ተወልዳ) ስመጥር ኢትዮጵያዊት ተዋናይ ናት። የውጭ መያያዣ ሙሉእለም ታደስ በቲሊቭዥን ማሰታወቂያ በጣም እየታወቀቸ ያለቸ እርቲሰት ነች። Article in Addis Tribune የኢትዮጵያ ተዋናዮች She’s dead on 05/05/2021
m2lingual
ጥያቄውን በመሰረት መልስ ስጥ
Context: አዲስ አበባ መስከረም 23/2012 ዕውቁና አንጋፋው ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ኤሜሪተስ ጥላሁን ይልማ በውጭ አገራት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን ሳይንቲስቶች ወጣቶችን በሳይንስ በማነጽ ተግባር እንዲሰማሩ፤ መንግስትም ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ጥሪ አቀረቡ። ፕሮፌሰር ጥላሁን በቻይና ከሚገኙ የምርምር ተቋማት ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ ውስጥ የአፍሪካ ሞሌኪዩራል ባዮሎጂ ላብራቶሪ ማዕከል ሊያቋቁሙ መሆኑን ይፋ አድርገዋል። የአሜሪካው ካሊፎርኒያ ዳቪስ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት ዕውቁ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በሚዘጋጀው ወርኃዊ የሳይንስ ገለጻ መድረክ ወጣቱን ትውልድ ማስተማርና ማነጽ ለኢትዮጵያ ተስፋ፤ የቻይና ተምሳሌትነት በሚል ትናንት ምሽት ገለጻ አድርገዋል። በአውሮጳዊያኑ ዘመን አቆጣጠር 1943 በኢትዮጵያ የተወለዱት ፕሮፌሰር ኤሜሪተስ ጥላሁን ይልማ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በናዝሬት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጅማ የግብርና ቴክኒካል ትምህርት ቤቶች አጠናቀው በቀድሞው የአለማያ እርሻ ኮሌጅ ለሁለት ዓመት ተከታትለዋል። ከዛሬ 55 ዓመታት በፊት በኮሌጅ ቆይታቸው ባሳዩት የላቀ ውጤትም አሜሪካን አገር በሚገኘው የካሊፎርኒያ ዳቪስ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ትምህር ቤት ተልከው ትምህርታቸውን በማጥናት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በቢሾፍቱ የእንስሳት ህክምና ትምህርት ቤት አስተምረዋል። ከሁለት ዓመታት በኋላም ወደ ካሊፎርኒያ ዳቪስ ዩኒቨርሲቲ በመመለስ የ3ኛ ዲግሪያቸውን በደቂቀ ሥነ ሕይወት መስክ በማጥናት በአውሮጳዊያኑ አቆጣጠር ከ1980-2006 በተማሩበት ካሊፎርኒያ በዋሽንግተን ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከረዳት እስከ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ አስተምረዋል፤ ተመራምረዋል። እ.አ.አ ከ2017 ጀምሮ ደግሞ የዲስቲንጉሽድ ፕሮፌሰር ኤሜሪተስ ማዕረግ ያገኙ ሲሆን እ.አ.አ ከ1990 ጀምሮ እስካሁን ድረስ ዓለም አቀፍ የሃሩራማ አካባቢ በሽታዎች የሞሌኪዩራል ባዮሎጂ ላብራቶሪ ማዕከል በማቋቋም በዳይሬክተርነት እየመሩ ይገኛሉ። Question: ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ በተማሩበት ካሊፎርኒያ ዋሽንግተን ስቴት ዩኒቨርሲቲ በአውሮፓውያን አቆጣጠር ከመቼ እስከ መቼ ቆዩ?
ከ1980-2006
amqa
Complete the following task
Posted by admin | 16/01/2021 | የተፈራው አልቀረም ሙሉ ነጋ(ዶ/ር) ዳግማዊ ስብሃት ነጋን ሆነው መጥተዋል!?! ታምሩ ገዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሙሉ ነጋ(ዶ/ር) ስብሃት ነጋን...
masakhane_additional
Complete the following task
ውጭ ሀገር ወይም ከሀገር ውስጥ አዲስ አበባ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድ አስቤዛ እና አላቂ እቃዎችን ሶደሬ ስቶር ላይ እዘዙ። በአንድ ቀን ውስጥ እቃውን እናደርሳለን። በቅርብ ግዜ ውስጥ ለክልል ከተሞች አገልግሎት መስጠት እንጀምራለን።
masakhane_additional
Complete the following task
ጋንታ ጽሓፍቲ – ብትግርኛ፡ ኢንግሊዘኛ፡ ዓረብኛን፡ ናይ ካልኦት ብሄራት ቋንቋታትን ክጽሕፉ ዝኽእሉ ሰባት የድልይዋ። ዕማም ኣባላት እዛ ጋንታ፡ መሃርቲ ዓንቀጻት፡ ህዝባዊ ኣዋጃትን ካልኦት ነዚ ምንቅስቓስ ዝሕግዙ ጽሑፋትን ምድላው እዩ።
masakhane_additional
Complete the following task
አድዋ ቆሻሻውን ፖለቲካ የሚወክል አይደለም። ፋሽስት ጣሊያን ለሁለተኛ ጊዜ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ መጥታ የወረረችንና በበቀል ስሜት ዘግናኝ እልቂት የፈፀመችብን ዳግም በአንድነት አርበኞች እንድንሆን ያስገደደን የአድዋ ድል የሁሉም ኢትዮጵያውያን ተዋፅዖ ያለበት በአለም ውድ መዝገብ ላይ ያረፈ ታሪካችን፤ ነጮችን አንገት ያስደፋ ጣሊያንን ያሸማቀቀ የጋራ እሴታችን ያረፈበት ክፈለዘመናትን ተሻገሪ ስማችን ስለሆነ ነው።
masakhane_additional
Complete the following task
ክርስቶስ ዝቋወሞ ነቲ ግብዝና ዝመልኦ ናይ ፈሪሳውያንን ሰዱቓውያንን አምሰሉነት እዩ። ሎሚ አብዚ እዋና እውን ነቲ ትምህርቲ ክርስቶስ በቲ ንሶም ዝደልይዎ ጠምዚዞም ብሓሶት ዝምህሩ ናይ ዘመና ፈሪሳውያን መሎኦም አለዉ። ብስም ዓውዓው በሉ ሓቂ ዘለዉ ዝመስሎም ወይ እውን ብምጽዳቆም ንሕጊ አምላኽ ዝፈጸሙ ዝመስሎም ግቡዛትን መታለልትን አለዉ። ተጻይ እቶም ናይ ሓሶት ነብያትን መማህራን ከምዚ ይብል ጎይታ እናበሉ ዝተፈላለየ ናይ ግሪኽ ወይ ዕብራዊ ስም አምላኽ እናተጠቅሙ ናይ ህዝቢ ስሕበትን ተቐባልነት ክረኽቡ ዝጽዕሩ ናይ ዘመና ሓሰውቲ ነብያት እዮም። እዚ ነቶም ብስም አምላኽ ንዛረብ አሎና እናበሉ ንሰባት ከቢድ ጽዕነት ዘሰክሙ ንርእሶም ግን ቅዱሳንን ንጹሓትን ዝሓስቡ መታለልቲ ሓሰውቲ ነብያት ዝነግር እዩ።
masakhane_additional
ለሚከተለው ፅሁፍ ውስጥ ላሉ የቃላት ግድፈቶች እርማት ስጥ
የቡድን የማኀበሩ መሪ ሸሪን ሐናፊ እተ ናገሩ ስምIንIት መቶ ሺህ ዜጎችን ላፈናቀለው 0ብ ለዚህ) ዊ ቀውስ የተፋጠነ ምላሽ አለመስጠት የኋላ ኋላ መዘዝ Iስከተq አይlvም ። በተለይ መጪው የክረምት ጊዜ በአካባቢው በመሆኑ የተለያዩ በሽታዎች ቀሰሱ የሚል ይችላሉ ስጋት ፈጥሯ ። ማ ኀበሩ ዛሬ + ባhወጣው ጋዜጣዊ መግ መ ስቀል ከኢትዮጵያ ቀይ ማxኅ (በር ጋር በአካባቢው ጉብኝት በመሆን ማድi! ን ጠቅሶ Vደረሰው * ሰብአዊ ቀውስ ሳሳ መOFን መረዳቱን አብራርቷል ። • በጉጂ እና ጌዲዮ ግጭት ሺህ ከ200 በላይ ሰዎች ተ * @ ፈና ቀሉ • የተጠበቀውን ያህል የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ^ ልተ & ለ + ም ያም ሆኖ 4ደ ሰው + ግጭት ተከሰው ሰብአዊ ቀወስ በዓ9ለ6ም አቀፉ ማ @ በ5ሰብ ዘንድ ትኩረት ተገቢው እንዳልተሰጠው ማ ኅበሩ ገል ጿል ። ተፈ ናቃዮቹ ያሉበት ሁኔታ ክብራቸውን ሰዋዊ ለማስጠበቅ እንኳ የሚመች እ_ንqዳልሆነ የተናገሩት የቡድን ላይ ወለሎች የሚተኙበትና የሚለብሱት ነገር እ * ንኳ3ን እያደሩ ሳይኖራቸው ነው ብለዋል ። መግለጫው ተፈናቃዮቹ ንጹሕ 4ምግብnና ውሃ ማግኘት እንዳ ልቻሉ እንኳ ይt9ሳል ። ድርጅቱ ከትዮጵ ቀይ መስቀል በር ጋር በጌ ዲዮ በመሆን ዞን ኮቸሬ ወረዳ ለሚገኙና መቶ ሺ ለሚሆኑ ተጎጂeዎRች በቅርቡ ድጋፍ ማድረግ እ ንደሚጀምር አስታውቋል ።
የማኀበሩ የቡድን መሪ ሸሪን ሐናፊ እንደተናገሩት ስምንት መቶ ሺህ ዜጎችን ላፈናቀለው ለዚህ ሰብአዊ ቀውስ የተፋጠነ ምላሽ አለመስጠት የኋላ ኋላ መዘዝ ማስከተሉ አይቀርም። በተለይ መጪው የክረምት ጊዜ በመሆኑ በአካባቢው የተለያዩ በሽታዎች ሊቀሰቀሱ ይችላሉ የሚል ስጋት ተፈጥሯል። ማኀበሩ ዛሬ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር በመሆን በአካባቢው ጉብኝት ማድረጉን ጠቅሶ የደረሰውን ሰብአዊ ቀውስ አሳሳቢ መሆኑን መረዳቱን አብራርቷል። • በጉጂ እና ጌዲዮ ግጭት ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ • የተጠበቀውን ያህል የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች አልተመለሱም ያም ሆኖ በደረሰው ግጭት የተከሰተው ሰብአዊ ቀወስ በዓለም አቀፉ ማኀበረሰብ ዘንድ ተገቢው ትኩረት እንዳልተሰጠው ማኅበሩ ገልጿል። ተፈናቃዮቹ ያሉበት ሁኔታ ሰዋዊ ክብራቸውን ለማስጠበቅ እንኳ የሚመች እንዳልሆነ የተናገሩት የማኀበሩ የቡድን መሪ በትምህርት ቤቶች፣ በቢሮዎች፣ በአብያተ-ክርስቲያናት ወለሎች ላይ የሚተኙበትና የሚለብሱት ነገር እንኳን ሳይኖራቸው እያደሩ ነው ብለዋል። መግለጫው ተፈናቃዮቹ ምግብና ንጹሕ ውሃ እንኳ ማግኘት እንዳልቻሉ ይጠቅሳል። ድርጅቱ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር በመሆን በጌዲዮ ዞን ኮቸሬ ወረዳ ለሚገኙና መቶ ሺ ለሚሆኑ ተጎጂዎች በቅርቡ ድጋፍ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።
walia_llm
የተጠቀሰው አረፍተ ነገር ያለው አንድምታ አዎንታዊ ነው ዕአሉታዊ
ኢትዮጵያን በሰላም እና በወጣቶች ስራ አጥነት ምክንያት እጦት እየተሰቃየች መሪ ነኝ ባይ ግን ልማት ከማምጣት ይልቅ መዝናናት እና ድግስ በማድረግ የህዝብ በጀት…
ገለልተኛ
walia_llm
Complete the following task
ብሓልዮት ኤሪትራዊ ጥርናፈ ንዲሞክራስን ንፍትሕን አብ የቶቦሪ (ሽወደን) ኣብ ዝተጸውዔ ህዝባዊ አኼባ፡ አቶ አማኒኤል ሳህለን አቶ ኻልድ ዓብዱን ብዛዕባ ኩነታት ኤርትራውያን ስደተኛታት አብ ኢትዮጵያን ዝተኻየደ ዋዕላን ሰፊሕ ሓበሬታ ንዕዱማት ከምዝሃቡ፡ ካብቲ ቦታ ዝበጽሓና ሓበሬታ ኣገንዚቡ::
masakhane_additional
Complete the following task
የሎስ አንጀለስ ካውንቲ፣ እና አንዳንድ ጊዜ ኤል.ኤ. ካውንቲ ተብሎ የሚጠራው፣ በ2020 እ.ኤ.አ. የህዝብ ቆጠራ ከአስር ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሉት በዩናይትድ ስቴትስ እና በአሜሪካ የካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ በጣም በህዝብ ብዛት ያለው ካውንቲ ነው። በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በጣም በሕዝብ ብዛት ያለ የመንግስት-መንግስታዊ ያልሆነ አካል ነው። የህዝብ ብዛቷ ከ40 የአሜሪካ ግዛቶች ይበልጣል። የሎስ አንጀለስ ካውንቲ ከ1.0 ትሪሊዮን ዶላር በላይ የሆነ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ያለው በዓለም 3ኛ ትልቁ የሜትሮፖሊታን አካባቢ ኢኮኖሚ አለው። በ4,083 ስኩዌር ማይል (10,570 ኪ.ሜ.2) እና 88 የተዋሃዱ ከተሞች እና ብዙ ያልተካተቱ አካባቢዎች ያለው፣ ከዴላዌር እና ሮድ አይላንድ ጥምር አካባቢዎች ይበልጣል። ካውንቲው ከአንድ አራተኛ በላይ የካሊፎርኒያ ነዋሪዎች መኖሪያ ነው እና በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በጣም ጎሳ ካላቸው ካውንቲዎች አንዱ ነው። የካውንቲው መቀመጫ፣ ሎስ አንጄሌስ፣ እንዲሁም የካሊፎርኒያ በህዝብ ብዛት ያለው ከተማ እና በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሁለተኛዋ በሕዝብ ብዛት የምትገኝ ከተማ ናት፣ ወደ አራት ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች ያሏት። ካሊፎርኒያ
m2lingual
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
''ኢትዮጵያ ብዙ የተደከመባት እና ብዙ ትላልቅ ሰዎች የተሰዉባት ሀገር ነች'' ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ሰሞኑን ፓርቲው እና ዘጠኙ አጋር ፓርቲዎች በጋራ በጠሩት በመጪው ቅዳሜ እና ዕሁድ (ህዳር 26 እና 27/2007 ዓም) በአዲስ አበባ የተጠራውን የ 24 ሰዓት የተቃውሞ ሰልፍ አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተናገሩት ንግግር ነው።
masakhane_additional
Complete the following task
አቶ ገመቹ አክለውም ንግግሩ አዲስ እንዳልሆነባቸው አስረድተዋል። ሰላሌን፣ ከረዩን ጨምሮ ድፍን ምስራቅን ሰሜን ኦሮሚያን፣ አርሲ፣ደቡብ ኦሮሚያን አጠቃሎ በነፍጠኛነት መፈረጅ ከዲቃላ ፖለቲካ አራማጅ ሃይሎች ጋር ያላቸውን ህብረት የሚያሳይ ውስጥ ውስጡ የሚብላላ ሃሳብ ነው። ቱላማዎች የራሳቸውን መልስ ይሰጣሉ። ጉዳዩ በቀላል የሚታይ አይሆንም ብለዋል።
masakhane_additional
ይህ አረፍተ ነገር ስለ ምንድን ነው የሚያወራው
ታዳጊዋ ከዚህ ቀደም በሰራቸው ወንጀል በማስጠንቀቂያ ታልፋ የነበረ ሲሆን አሁን በበይነመረብ የሚሰጠውን የቤት ስራ ባለመስራቷ ያንን በምክር ታልፋ የነበረውን ሁኔታ ጥሰሻል በሚልም ነው እስር የተወሰነባት። ጥቁር አሜሪካዊቷ ታዳጊ ግሬስ ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮም በእስር ላይ ነች ተብሏል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ቤቷ እንዲሁም ከፍርድ ቤቱ ደጃፍ ተሰባስበውም ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው። የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በትናንትናው ዕለት ጉዳይዋን እንደገና እንደሚያየውም አስታውቋል። ፕሮ ፐብሊካ በዚህ ሳምንት ባወጣው ፅሁፍም የታዳጊዋን እናት ቃለ መጠይቅ በማድረግ ግሬስ ያለባትንም ህመም አስፍሯል። ሚያዝያ ወር ላይ እቃ ሰርቀሻል እንዲሁም ጥቃት ፈፅመሻል በሚል ተወንጅላ በዙም ፍርድ ቤት ቀርባ የነበረ ሲሆን ፍርድ ቤቱም በማስጠንቀቂያ አልፏታል። ባህርይዋ ክትትል እንዲደረግበት በሚልም ፍርድ ቤቱ ሲወስን የትምህርት ቤት ጥናቶቿንና የቤት ስራዎቿን ማከናወን የአመክሮው አንድ አካልም ነው ተብሏል። ፕሮ ፐብሊካ እንደዘገበው ግሬስ በማስጠንቀቂያ የታለፈችበት ቀንም ትምህርት ቤት በበይነ መረብ እንዲሆን የተወሰነበት ጋር ከመገጣጠሙ አንፃር፤ በቅርበት ድጋፍ የሚሰጡ መምህራን ባለማግኘቷም ፈታኝ ሆኖባት እንደነበር አስፍሯል። ግንቦት ወር አጋማሽ ላይም የኦክላንድ ግዛት የቤተሰብ ፍርድ ቤት ክፍል ይህንን አመክሮ ጥሳ እንደሆነ ያየ ሲሆን ዳኛ ሜሪ ኤለን ብሬናን የትምህርት ቤት የቤት ስራ አለመስራቷ በማስጠንቀቂያ የታለፈችበትን ጥሳለች "ለማህበረሰቡም ጠንቅ ናት" በማለት እንድታተሰር ወስነዋል። በግሮቭስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን ተቃውሟቸውን እያሰሙ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ግሬስ እንድትለቀቅ ፊርማቸውን አኑረዋል። "በርካታ ተማሪዎች በዚህ መንፈቀ አመት ወደኋላ ቀርተዋል። የቤት ስራ ለመስራት ብዙዎች ፍላጎትም የላቸውም፤ እየሰሩም አይደለም። መምህራንም በበይነ መረብ ብዙ እያስተማሩ አይደለም።" በማለት የ18 አመቷ ተማሪ ፕሩደንስ ካንተር ለሮይተርስ የዜና ወኪል ተናግራለች። የማህበራዊ ጥናት መምህር ጆፍ ዊከርሻም ለሮይተርስ እንደተናገሩት "ጉዳይዋን ሲከታተሉ የነበሩ ሰዎችም ሆኑ ዳኛዋ በዚህ ወረርሽኝ ወቅት የትምህርት አሰጣጡን፣ የቤት ስራም ሆነ ፈተና እንዴት እንደተቀየረ አልገባቸውም። ግሬስ ላይ የወሰኑት ኢ-ፍትሃዊ ነው" ብለዋል። ግሬስ ነፃ ትውጣ ከሚሉ መፈክሮችም ጋር ብላክ ላይቭስ ማተርም የሚሉ መፈክሮችም ጎን ለጎን ሰልፈኞች ይዘው ነበር። "ግሬስ ነጭ ተማሪ ብትሆን በቁጥጥር ስር አትውልም፤ ማረሚያ ቤትም አትገባም" በማለት እናቷ ሼሪ ክራውሊ ለአካባቢው ሚዲያ ተናግረዋል። የግሬስ ጠበቆች በአስቸኳይ ሁኔታዋ እንዲታይ መጠየቃቸውን ተከትሎ የሚቺጋን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳይዋን እንደገና እንደሚያየው አሳውቋል።
አንዲት የአስራ አምስት አመት ታዳጊ የቤት ስራዋን ባለማጠናቀቋ የሚቺጋን ዳኛ እስር ማዘዛቸውን ተከትሎ ተቃውሞ ተነስቷል።
walia_llm
Complete the following task
ከተፈጥሮ ውጭ ያለው ዓለም የለም። አለ? የቅርብ ጊዜ የሳይንስ ምሁር አስተያየት እንደገና እንድንጠይቅ ያደርገናል ፡፡ The post ከተፈጥሮ ውጭ ያለው ዓለም የለም። አለ? የቅርብ ጊዜ የሳይንስ ምሁር አስተያየት እንደገና እንድንጠይቅ ያደርገናል ፡፡ appeared first on The Amharic Times | ፊዚክስ በአማርኛ.
masakhane_additional
Complete the following task
በኦሃካ ግዛት በፓሲፊክ የባሕር ዳርቻ Huatulco በ 9 የባህር ዳርቻዎች የተሞላ የመዝናኛ ስፍራ ነው. ከእነዚህም ውስጥ ብዙዎቹ ሥነ ምህዳራዊ ጥበቃ እና ከዝቅተኛ ጥበቃ የተጠበቁ ናቸው.
masakhane_additional
Complete the following task
መቸም ለአፍሪካ ዋንጫ አለፍን ማለት ዉድደሩ አለቀ ማለት አይደለም:: ገና ጠንካራና ብርቱ ፉክክር ይጠበቀናል:: አይመጣምን ትቶ ይመጣልን መያዝ ተገቢ በመሆኑ ሊደርስበን ከሚችል የሞራልም ሆነ የክብር ዉድቀት ለመዳን ከወዲሁ በአካልም በመንፈስም መዘጋጀት ይጠበቅብናል::
masakhane_additional
Complete the following task
ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ንግግር ውስጥ… የሃገር ፍቅር ስሜት፣ የመነቃቃት መንፈስ፣ የአሸናፊነት ሥነ ልቦና፣ ድል አድራጊነት፣ ደግነት፣ ወንድማማችነት፣ ወዘተ… መጎናፀፍ ጨርሶ የሚታለም አይደለም የትኛው ፓርቲ ነው ከጥላቻ ንግግር ወጥቶ ስለ አገር ብልፅግና የሚያወራው? (ያልፈጠረባቸውን!) የትኛው ፖለቲከኛ ነው ህዝቡ በሃገሩ ተስፋ ከመቁረጥ ወጥቶ ተስፋ እንዲያደርግ የሚሰብከው?! አብደዋል እንዴ? የጦቢያ ፖለቲከኞችና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ራሳቸው መቼ በተስፋ ተሞልተው ያውቃሉ? ለረዥም ዘመን የሥልጣን ጉጉት ተስፋ የቆረጡ ናቸው:: ተስፋ የቆረጠ ፖለቲከኛ ለህዝብ ተስፋ ሊሆን አይችልም፡፡ (ከየት ያመጣዋል?!) ወዳጆቼ፤ “አጥፍቶ ጠፊዎች” ልንላቸው ሁሉ እንችላለን፡፡ - (በርግጥም ከኮሮና ቫይረስ የባሱ ናቸው!)
masakhane_additional
Complete the following task
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ።
masakhane_additional
Complete the following task
በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ71ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሰብዓዊ መብቶች ቀን በማስመልከት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሰሩ የሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ ++++++++++++++++++...
masakhane_additional
Complete the following task
masakhane_additional
Complete the following task
ናተይ ፈልይ ዝበለ ክከወን ይክአል አዩ ኣነ ንነብሰይ ከፍቅራ ኣለኒ እዚ ዝብል ሰነ ሐሳብ ጽቡቅ ኡኳ እንተኮነ ናይ ሕማመይ ፍቕሪ ግን ንግዝያዊ እዩ ናይ ሎሚ ፍቕሪ አብ ዓራት እዩ ዝምዘን ንነዊሕ ዝከይድ ፍቕሪ የለን ምክንያቱ ናይ ሕማመይ አብ ናይ sex flim ተኣሊካ እናዋዓለት አብይ እያ ዕንበባ ክትዓስል ላይፋ ብሴጋ እንዳ ሕለፈቶ አብ ቲክ ቶክ ዕራቀትካ ምውጻእ እዩ እቲ ፍቕሪ ሎሚ ንብሎም .
masakhane_additional
ጥያቄውን በመሰረት መልስ ስጥ
Context: ናጊብ ማህፉዝ ናጊብ ማህፉዝ በ1988 እ.ኤ.አ. በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ሽልማትን የተቀዳጀ ግብጻዊ ደራሲ ነው። ማህፉዝ ካይሮ ውስጥ ገማልያ በተባለው ሰፈር ዲሴምበር 11፣ 1911 እ.ኤ.አ. ተወለድ። የመጠሪያ ስሙን የወረሰው ሲወለድ አዋላጅ ሃኪም ከነበሩት ከፕሮፌሰር ናጊብ ማህፉዝ ፓሻ ነው። ማህፉዝ ለረጅም ዘመን በመንግስት መስሪያቤቶች ውስጥ ያገለገል ሲሆን በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ 34 ወጥ ልብ-ወለዶች፣ ከ350 የሚዘሉ አጫጭር ታሪኮች፣ ከደርዘን በላይ የሲኒማ ድርሰቶች፣ እና አምስት ተውኔቶችን አበርክቷል። በ1971 ያሳተመው «ጭውውት በአባይ ወንዝ ላይ» የተሰኘው ድርሰቱ ተወዳጅነትን ካተረፉለት ስራዎቹ መካከል ሲሆን የገማል አብድል ናስር አገዛዝ በግብጽ ማህበረሰብ ላይ ያደረሰውን ዝቅጠት የሚተች ነው። የገብላዊ ልጆች የተሰኘው ሌላው ልብ-ወለዱ ተምሳሌታዊ በሆነ መልክ እግዚአብሄርን እና የታላላቆቹን እምነቶች መስራቾች (ሙሴን፣ እየሱስን እና መሃመድን) በገጸባህርይነት የቀረጸበት በመሆኑ አምላክን በመገዳደር አስወንጅሎት መጽሃፉም በግብጽ ውስጥ እንዳይሰራጭ ለረጅም ጊዜ ታግዶ ቆይቷል። በ1989 ሳልማን ሩሽዲ ሰይጣናዊ ጥቅሶች (Satanic Verses) የተሰኘ መጽሃፉን በማሳተሙ የኢራኑ መሪ አያቶላህ ሮላህ ኾሚኒ የግድያ ትእዛዝ ካስተላለፉበት በኋላ ግብጻዊው የስነ-መለኮት መርማሪ ኦማር አብዱል ራህማን ለጋዜጠኞች በሰጠው ቃለ-መጠይቅ ላይ «ማህፉዝ 'የገብላዊ ልጆች'ን ሲያሳትም ተገቢው ቅጣት ተሰጥቶት ቢሆን ኖሮ ሩሽዲ 'ሰይጣናዊ ጥቅሶች'ን ለማሳተም ባልደፈረ ነበር» በማለቱ ይህንኑ ቃሉን እንደ ግድያ ትእዛዝ የወሰዱ ጽንፈኞች በ1994 ዓ.ም ማህፉዝን በስለት አንገቱ ላይ በመውጋት ጉዳት አድርሰውበታል። አጥቂዎቹ አላማቸው ማህፉዝን መግደል ነበር ቢባልም እሱ ግን በህይወት ለመትረፍ ችሏል። ይኽ መጽሃፍ ከ2006 መጀመሪያ ወሮች አንስቶ እንደ አዲስ ግብጽ ውስጥ ታትሞ መሰራጨት ጀምሯል። ማህፉዝ የአንዋር ሳዳት መንግስት ደጋፊነቱ የታወቀ ሲሆን ግብጽ ከእስራኤል መንግስት ጋር በካምፕ ዴቪድ ያደረገችው የሰላም ስምምነት ደጋፊም ስለነበር ድርሰቶቹ ለብዙ ዓመታት በአረብ አገራት ታግደው ቆይተው እገዳው የተነሳላቸው የኖቤል ሽልማትን እንዳሸነፈ ከተሰማ በኋላ ነው። ማህፉዝ የኖቤልን ሽልማት ለመቀበል ለግብጽም ሆነ ለአረቡ ዓለም የመጀመሪያው ሲሆን በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑት ሰዎች ሁሉ የረጅም እድሜ ባለቤት በመሆን ሶስተኛ ደረጃን የያዘ ሰው ነው። ማህፉዝ ኦገስት 30 ቀን፣ 2006 አርፎ ቀብሩ በኦገስት 31 ቀን ካይሮ ውስጥ በሚገኘው የአል ረሽዳን መስጊድ ተፈጽሟል። Question: ለግብጽም ሆነ ለአረቡ ዓለም የመጀመሪያው የኖቤልን ሽልማት ተሸላሚ ማን ይባላል?
ናጊብ ማህፉዝ
amqa
Complete the following task
የአብይ አስተዳደር ቀደም ሲል ቲም ለማ እያልን የምንጠራው እና ለውጡን በአሻጋሪነት እየመራ ያለው ቡድን በጊዜ ክርኑ የዛለ መሆኑን በርካታ ማሳያዎችን እያጣቀስኩ ቀደም ሲል በጻፍኳቸው ዳሰሳዎች ለማሳየት ሞክሬያለሁ። በመጀመሪያ ባሳለፍነው አመት ከመንፈቅ ጊዜ ውስጥ አገሪቱ እጅግ በርካታ እና የከፉ አደጋዎችን ብታስተናግድም የዛኑ ያህል በርካታ መልካም ነገሮች መከናወናቸውን አስምሮ ማለፍ ተገቢ ነው። የለውጥ ማዕበል ከግራ ቀኝ የሚያላጋው የአብይ አስተዳደር በአንጻራዊነት አገሪቱ ተጋርዶባት የነበረውን ጥቁር ደመና በከፊልም ቢሆን ለመግፈፍ ሞክሮ ነበር። አገሪቱን ወደ እርስ በርስ ግጭት ሊከቱ ይችሉ የነበሩ ስጋቶችን ባያጠፋቸውም እንኳን እንዲዘገዩ አድርጓል። አደጋዎቹ በመቼውም ጊዜ ውስጥ ሊከሰቱ እንደሚችሉ ግን በየክልሉ አልፎ አልፎ የሚፈነዱት ግጭቶች ጥሩ ማሳያዎች ናቸው።
masakhane_additional
Complete the following task
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 የዓለም ጤና ድርጅት ከፍተኛው የኮቪድ-19 ታማሚዎች ቁጥር መመዝገቡ እንዳሳሰበው ገለፀ:: ድርጅቱ በሰጠው መግለጫ በ24 ሰዓታት ውስጥ በዓለም ከ307 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መያዛቸው ሪፖርት ደርሶኛል ብሏል፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው ከሁሉም ሀገራት የበለጠ ከፍተኛውን ቁጥር ያስመዘገቡት ህንድ አሜሪካና ብራዚል ናቸው፡፡ እንደሪፖርቱ በሳምንቱ መጨረሻ ህንድ 94 ሺህ 372፣ አሜሪካ 45 ሺህ 523፣ ብራዚል ደግሞ 43 ሺህ 718 ዜጎቻቸው በ24 ሰዓታት በቫይረሱ ተይዘውባቸዋል፡፡
masakhane_additional
Extract named entities
አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሸራተን አዲስ በሰጡት ጋዜጣዊ መገለጫ ጋዜጠኞቹ ለመግባት ያልቻሉት በወቅቱ ባጋጠመ የሥራ ጫና ምክንያት መሆኑን ተናግረዋል ።
[9, 1, 2, 3, 4, 4, 0, 0, 0, 5, 6, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0, 0]
masakhane_named_entity_recognition
Complete the following task
ጭራሽ ሰሞኑን የምናያቸው ማስታወቂያዎች ደግሞ የግድቡን ሐሳብ አውርደው አውርደው ገንቦ ጠላና የብረት ምጣድ ጥብስ ላይ የሚጥሉ ሆኑ፡፡ ከዚህ በፊት ከጉንጭ የተረፈ ዳቦ በመብላት፣ በጎልማሶች ትምህርት ላይ በማሾፍ የተሠራውን ማስታወቂያ ስንታገሠው አሁን ደግሞ ‹ሕዳሴው ወርዶ ወርዶ› የጠላና የጥብስ መጨዋቻ ሆነ፡፡ ፀጉሯ እንኳን ወርዶ ወርዶ ‹ይጠቀለላል እንደ ሰርዶ› ነበር የተባለው፡፡ እንዴው ከዚህ የተሻለ ከፍ ያለ ሐሳብና የመንገሪያ መንገድ አጥተን ነው የግድቡን ሐሳብ በጋን ጠላና በብረት ምጣድ ጥብስ የምናሰቃየው?
masakhane_additional