Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet
id
stringlengths
21
21
text
stringlengths
15
280
anger
int64
0
2
disgust
int64
0
3
fear
int64
0
2
joy
int64
0
3
sadness
int64
0
3
surprise
int64
0
2
amh_dev_track_b_00001
በአንድነት ላይ የተመሠተ አገራዊ ቁመና ያለው ተገዳዳሪ ሀይል በእጭር ጊዜ ተፈጥሮ ካልመጣ ኢትዮጵያ ሀገር ሆና መቀጠል ስጋት ላይ ነው ለዚህ ማሳያ ብዙ ነገሮች እየተፈራረቁና አየ
0
0
1
0
0
0
amh_dev_track_b_00002
ሰሜኑን ማዳከም ላይ ትልቅ ስራ ሆን ተብሎ ተሰስቷል የሚባለው ምንም ስህተት የሌለው ትክክል ነው በተለይ አብይን ቻሌንጅ የሚያደርገው የህወሀት አመራሮችን አሁን ላይ ወደ ፌዴራል መንግስት መጥተው ከህዝብ ተወካዮች ጋር እንዳይነጋገሩ ማድረጉ ትልቅ ማሳያ ነው አንድ ጌቾ ብቻውን ፓርላማ ቀርቦ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ቀውስ ቢናገር አብይ መቋቋም አይችልም አብይ የስልጣን አራራ እንጂ የህዝብ እሮሮ ለሱ ምኑም አይደለ በሴራ ፖለቲካ አሁንም ትግራ
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00003
ፌስቡክ ላይ ሰዎች ራሳቸውን ሊያጠፉ እንደሚችሉ የሚጠቁም ‘ፖስት’ ስናይ ምን እናድርግ?
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00004
ፖለቲካችን ልዮ ነው። ያው በነካ እጃችሁ ደብረፂሆንንን የሰላም ሚኒስተር አድርጉልንና እኛም ስላም እናግኝ። ጌችንም የመንግስት ህዝብ ግንኙነት ብታረጉት ቆንጆ የብሄር ግጭት እየፈጠረ የስልጣን እድሜያችሁን ያራዝምላችኋል። ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዓማራ💚💛❤ዓፋር 💪💪💪 ይብላኝ ለባንዳ ያው ሰሞኑን አቦይ ስብሀትም (ዋልድባ ገዳም)ገብተው አዲስ የጦርነት ስልት እንደሚቀይሱ አልጠራጠርም።
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00005
በጦርነት በሞቱ ሰዎች መርዶ ሐዘን ያጠላባት ትግራይ
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00006
እሚያስቆጣው ምንም ሣይሸራረፍ ሀቅ ሀቅ ካልቀረበ ነው እኔ ባንተ ትንታኔ ላይ ቅሬታ የለኝም ላኪን ባለፈው በላይ ታስረው በተፈቱት ሴትዮ ላይ በቀረበው ዘገባ መረጃ አዛብቷል
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00007
የአማራ ተብዬ ቄስና ደብተራ ነፍጠኛና መሬት ወራሪ ሠፋሪ ብሎም የፍንፍነ ኪስ አውላቅ ወንበዴ ሁላ ከነዚህ ማፍያ ማጅራት መቺ ግለሰቦች ተጠንቀቅ ተብለሃል በረፍውጅ ሲስቴም ውጪ ሆነ
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00008
አማንኤል ህሌናው ውስጥ ተጠቅጥቆ ያለው የህሌና ህመም ከወያኔ ጋር ነው እባብ ያየ በልጥ ደነገጠ አይነት ነው
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00009
ህወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔ ‘ከፕሪቶሪያው ስምምነት ውጪ ነው’ በማለት ተቃወመ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00010
ከሰሞኑ ቤቷ የፈረሰባት የ20 ቀኗ አራስ እና የሸገር ከተማ ነዋሪዎች እሮሮ
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00011
ጨበራ ሎጅ ድንቅ ነው በቅርቡ ወደ ሀገር ስገባ እጎበኘዋለው
0
0
0
3
0
0
amh_dev_track_b_00012
የሐበሻ ገዢዎች በኃይማኖት ሽፋን ሕዝባችንን ከይዞታቸውና ከመሬታቸው ከማፈናቀላቸውም በላይ እጂግ የሚከብድ ዘግናኝ የግዲያ ተግባራትን ፈጽሞባቸዋል። በገዛ አገራቸው መጤ ተደርጎ የሐበሻ
0
1
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00013
አስፐርቴም የተሰኘው የለስላሳ መጠጦች ማጣፈጫ ካንሰር ያመጣል? የዓለም ጤና ድርጅት ምን ይላል?
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00014
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ!!! ታላቁ የአማራ ህዝብ በተረኛው የኦሮሞ ኦነግ መንግስት ሰራዊት ላይ የጀመረውን ጥቃት በሁሉም ቦታ አጠናክሮ ይቀጥል !!! የአማራ እና የኦርቶዶክስ ቁጥር 1 ታሪካዊ ጠላት የሆነው የኦሮሞ መንግስት በጀግናው የአማራ ህዝብ ትግል እንደ ዳይኖሰር ከምድረገፅ ሊወገድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል!!! አማራ 1000 % ያሸንፋል !!!
2
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00015
ይህ ስራ ጥሩ አይመስለኝም እንደኔ እ
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00016
የአማራና የአፋር እናቶችስ ምን ነበር ያሉት የሕወሀት ወራሪ ባልጠበቁት ሰዓት ድንገት ደርሶ ልጆቻቸውን ሲጨፈጭፍ ሲደፍር ከብቶቻቸውን ሲገድል አርዶ ሲበላ ትቤት
0
1
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00017
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት ባጋጠሙ ሁለት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00018
አይዞሽ ስታለቅሺ አሳዘንሽኝ ጌታ ልጅሽን ይባርክ
0
0
0
0
3
0
amh_dev_track_b_00019
ብዙ ጊዜ በቶሎ ፍቅር የሚይዛቸው ሰዎች የዋህ የሆኑ ናቸው?
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00020
እድሜያቸው ትንሽ ከፍ ባሉ ህፃናት አእምሮ ላይ የሚፈጥረው በቀላሉ የማይጠፋ ሽብር አስባችሁታል? ብልጽግና ማለት ይሄ ነው።
0
1
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00021
ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ እርስዎን የመስለ ዲፕሎማት ይህንን ግፍኛ መንግስት ጋር አብረው እየሰሩ ጥሩ ስምዎን በታርክ ተወቃሽ ከሆኑ ዲፕሎማት አንዷ መሆንዎን እንዳይረሱ በዚህ በአምስት አመት በኢትዮጵያውያን ላይ የደረስው ግፍ በደል ሞት መፍናቀል እዚህ አትገባም ተብሎ የታረደው የተቃጠለው መስጊዱ የፈረስው አብያተክርስቲያን የተቃጠለው ገዳማት የፈረሱት በእርስዎ ፕሬዝዳንት ሆነው ስለሆነ በዚህ ይጠየቃሉ እና ለዚህም ዝግጁ ሆነው ይጠብቁ ግፉ በዝቷ
2
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00022
አባይዬ የሚገርም ስብከት ደግሞ ወቅታዊ ትምህርት በተረጋጋና በማር አደበት ሰማን ታድለን አምላኬ ለመምህርዬ እረጅም ዕድሜን አድልልኝ አሜን
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00023
አይ የድል በዓል የትም እንዲ ነው የሚከበረው እኔ ወድጀዋለሁ ቀጣይ ደሞ ቀስ በቀስ ወጣቱም እብረተሰቡም በደንብ እያከበረው ይመጣል
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00024
ፋሽዝምና ናዚዝም መጨረሻ ላይ ያዋረደውና የበላው ጀርመንና ጀርመናውያንን ነው! እንደዚህ በጥላቻና በጥጋብ የተወጣጠረው የኦሮሞ ብሄርተኛ በመጨረሻው ውድቀቱ መከራ የሚያመጣው ለኦሮሚያ
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00025
Anchor News Mar 23 2023 በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል፥ የህወሀት ከሽ via
0
0
2
0
0
0
amh_dev_track_b_00026
ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል አይ ብልፅግና ሃፍረተ ቢስ መሪ ተይዞ መግለጫ ሲሰጥ አለማፈራቹሁ አይ ሃገሬ ስንቱን ልክስክስ አድር ባይና አጎብዳጅ እንዳፈራች ማየት በራሱ መረገም ነው
0
1
0
0
1
1
amh_dev_track_b_00027
እንኳን ለወለደ ለገንዛ እናቲቱ ለሰሚውም ይሰቀጥጣል ምንም ማለት አይቻል አላህየ የሰው ሰይጣኖችን አረመኔዎችን ከሀገራችን አንሳሌን ሌላ ምን ይባል
0
0
0
0
3
0
amh_dev_track_b_00028
አሳቅቅሽን ሁላችሁም በውሸታሙ አብይ አህመድ ውሸት መመረዛችሁ ያሳዝናል አብይ ቢቃዥ መቀበሪያው ስለደረስ አይፈረደበትም ሚዲያ ግን በዚህ ደረጃ መውረዱ ያሳዝናል ሶማሌ ላንድ እውቅና የሌላት ሀገር የሱማሌ አንድ ክፍለሀገር ናት እንዴት ነው ሙሉ ሀገር ከግማሽ ሀገር ጋር ስለወደብ የምትፈርመው ውሸሸት ነው በጭንቀት መጋዥት ነው
1
1
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00029
አይዞሽ እናቴ ጀግና ሴት ነሽ ልጅሽን ተስፋ አትቁረጪ አባታችን መምሕር ግርማ ቢያገኙት በጣም ጥሩ ነበረ
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00030
ምዕራባውያን ሲጨንቃቸው እንደልማዳቸው ሩስያን ስም ማጥፋት በግፍ ወደ ዩክሬን መሳርያ ሲልኩ መሳርያው ቁጥጥር አልባ መሆኑ በመረዳት አንዳንድ ሚድያዎች እንዲህ አይነት ችግር እንዳይመጣ ፍርሀት ነበር አሁን እውን ሆኗል ተጠያቅነት መውሰድ ያለባቸው ምዕራቡ ክፍል እና አውሮፓውያን ናቸው
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00031
ጀዋር ጀግና የተባለው በምን ምክንያት ነው ኢትዮጵያ ላይ ምንም የተቀየረ ነገር የለምኮ ደረጄ ራሱ የት ነበርክ ጠፍተህ ነበር በድንገት ከየት ተከሰትክ እንዲህ ዓይነት ድንገተኛ Interview ብዙ ነገር እንድጠራጠር ያደርገኛል
1
0
1
0
0
0
amh_dev_track_b_00032
ቲክቶክ ላይ ዶክተር ነኝ ብሎ የሕክምና ምክር ሲሰጥ የነበረው ደቡብ አፍሪካዊ ተከሰሰ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00033
እግዚኦ የእናት ጭካኔ እንድህም ኣለ 😭😭😭
0
0
0
0
3
0
amh_dev_track_b_00034
ባይደን ያሰበውን ሳይፈፅም የማያርፍ ክፉ መጋኛ ነው ።ተሸውዶ እንዳያሸውደን የቁርጥ ቀን አጋሮቻችንንን ሩሲያ ቻይና ቱርክና ጨንቻን የሚያስቆጣ ንግግግር ከሆነ ከባድ ይሆናል። አሜሪካ የሰራችንንን እኔ በ1000 ዓመት አልረሳውም !የአፍሪካዊያን አምላክ ባይደን ሊሆን ነወ???
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00035
አሸባሪ ፋኖ ምን ይሰራል ላልበላ ለይ የራሱን ቅርፅ የምደፈር ያየዉትህ አሸባሪ ጽንፍኛ አሸባሪ ፋኖ ነዉ እዛዉ እርሰ በራሳቹዉ ተባሉዉ የታሪከከ አተላ ጽንፍኛ
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00036
ጎቢና ጎቦ የሚባል ነገር ግን አለ እዴ? ደህና አርጉ የሚያፋጥጥጥ ጠያቂ ቢያገኝ ያመልጥ ነበር😕ትኩረት አትስጡት! ግራ የገባውን ህዝብ ከሀይማኖት አልባ አባላት የሚዘራ ብር ጥቅመኛን እዳያፈራ ትርካ ሚርኪ ነገር😎
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00037
የምታምኒው እግዚአብሔር አሁንም ሂወትሽን ያስተካክልልልሽ እህቴ😭😭😭💔
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00038
ሰበር እልል?የትግራይ ሕዝብ ለሲኖዶስ ድጋፍ ወጣ ቪድዮ ተለቀቀ ፤ በቤተክርስትያኗ የመጣ አደገኛ ካርድ ብልፅግ via
0
1
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00039
ኤርሚ ምንድነዉ ያልተጠበቀ ለዉጥ እያየንብህ ነዉ ገደምደም ማለት አብዝተሀል
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00040
ሰውየው ድብን ያለ ከ ትግራይ ጥላቻ ነው ያለው ወይነ በዚህ እድሜ እንደመፀለይ ጦርነት ግሰማ
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00041
እግዚአብሔር ደግ ነህ መልካም ነህ ሩህሩህ ነህ ፍቅር ነህ መሃሪ ነህ ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛውን አትጠላም እንደ እኛ በደል ሳይሆን እንደ እንተ የምህረትና የፍቅር ብዛት ራራልን ይቅር በለን በቃ በለን ?
0
0
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00042
በፊት በሰራኸው ጥፋት አሁን ላይ ዋጋ ሲያስከፍልህ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00043
ሳያሻግርህ ይቅር አቦ ጠላት የሆንካት አንተ ነህኮ አስመሳይ እባብ ለማናው መልዕክቱን የምታስተላልፈዉ መድሀኒአለም አንተን እና እዳንተ ያሉትን የዕምነት ጠላቶች እንደ ፈርዖን ባህር ዉስጥ ያስምጥልን
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00044
ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪዎች 👊
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00045
ይድረስ ለአቢቹ ተሸንፈው ያሸንፉ የህዝቦ ሞት ስደትና መከራ እንዲያበቃ ፦ 1 የኢኦቤክርሰቲያንን እና አማኞቻን ይቅርታ ይጠይቁ ። 2 ከወያኔ ጋ
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00046
እንኳን ደስ ያላችሁ ፋናዎች እስቲ አንድ ጊዜ ዘላችሁ ቂጣችሁን በካልቾ!!!
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00047
ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ። መዝሙረ ዳዊት መልካም ቀን!
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00048
በሰው ሠራሽ ዝናብ የሕንድ ዋና ከተማን መርዛማ አየር ማስተካከል ይቻላል?
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00049
ተንጫጫህ ሰራ በተግባር መልካም የሰራ ዘመን የኦሮሚያ ቤተ ክህነት
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00050
በትግራይ ጦርነት ያስተጓጎለውን ትምህርት ለማስጀመር እንደሚሠራ ሚኒስቴሩ ገለጸ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00051
ባህራችንን የሰረቃችውብንን ውለታ ነው የምናስታውሰው ታዲያ የቱን ውለታ ይሆን የምትለን እንደውም ክፋ ምቀኛችን እናንተ ናቹ ኢትዮዽያ ባህር የሚሰጣት ሃገር ማግኘቷ ከባድ ድንግጣ ውስጥ ከቷቹዋል ድንገት ያልጠበቃቹት ነገር ከሰመመናቹ ሲያነቃቹ ይሄኔ ውለታ የምትለው ለኢሳያስ ስልጣን ትግራይ ዘምተህ ጭዳ የሆንክበትን ይሆናል እኮ
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00052
እፍ ያማል ብርታቱን የሰጣት ሴት ብርቱ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ያሟላልሽ.
0
0
0
0
3
0
amh_dev_track_b_00053
አይደለም አማራን ማሸነፍ ቁጭ ካልክበት ይመጣልሀልአማራን በመጨፍጨፍ አፍኖ በማሰር በመዝረፍ አሰቃቂ ግፍ እየፈፀሙ 4 ኪሎ መቀመጥ የማይታብ ነዉ
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00054
እስማማለው ከነሱ ችግር እኛ ሃገር ያለው ችግርና መከራ በብዙ እጥፍ የከፋ ነው ግን ያልታደልን የራሳችንን ህመምና ስቃይ ረግጠን ለሌላ ሃገር እናለቀልቃለን ምድረ ደነዝ ሁላ
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00055
ዋግነር ለአሜሪካ የጉሮሮ አጥንት ሆኖባታል ።
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00056
ዶክተር አብይ በስንት መከራ ውስጥ ሆነህ አረንጏዴ አሻራ ስትስራ ብዙ ነገር ደርሶብሀል ግን ከሚወድህ ህዝብህ ጋር ተቋቁመህ እዚህ ስለደረስክ የረዳህን እግዚአብሔርን እናመስግናለን ኢትዮጵያን አክብረህ አስከበርካትገና ከዚህ የበለጠ እንድትስራ የሚያውኩህ ሁሉ ይቆረጡኢትዮጵያ ትልቅ ናት
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00057
ሙስሊሙ የአማራውን ኤሊት እንዲቃወም ያደረገው በአቅጣጫ ደረጃ የተነደፈ ጥላቻ አለው ብሎ ስላመነ፣ የመንግስትን ሀይል ሙስሊሙን ለማዳከም ስለተጠቀመ ነው። መቼ ? የት? ምንጭ?
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00058
ከወዲ አፎምጋ ኢሱ ጦርነት ?ከጎረቤት ተስማማማ ከተስማማማን የኢሱ የኛ ነዉ የኢትዮጵያም የወዲአፎም የኣሱ ነዉ ደሞ ከኤርትራምጋ ጦርነት ኧረ አሰተዉል ወይ ሰብስበኸን በድማሚት አጥፋን ከነሲጋ ከምታጣላን በሰላም ማወያየት አለቀ ጦሮነት ሸለቸን ህዝባችን በማለቁ ገና ጣልያን አሁን ብትመጣ ማ እንደሚመልሳት አንተ ታዉቃለህ እንደድሮዉ አናሸንፋትም ስኢትዮጵያ አረቀህ አሰብ ህዝብ አልቋል ብቻህን ልትቀመጥነዉ አብይ በበበሽታዉ በኑ
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00059
የኔም ስጋት ይህ ነው ?
0
0
2
0
0
0
amh_dev_track_b_00060
ይሄ ፈረጣጭ እነደሚገቡ እማ ያውቃል ማን ሆነና ጭራዉን ደጉሎ ያሰፈረጠጠጠዉ::: ግን አሜሪካ ጣልቃ ገብታ ነገሩ አዲስ አበባ ከገባ እልቂት ምንትሴ ብሚል የራሷን ጥቅም ለማስጠበቅ ስትሯሯሯጥ እንደነበር ስለሚያውቅ ነዉ እንደዛ ያለዉ::: ቀዳዳዳ
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00061
አቤት ውሸት ስታስጠሉ እስራኤል የምትባት ሀገር እንልነበረች እናንተም ተውቃላቹ ጨፍጫፊ ጨቛኝም ወራሪም አሸባሪም 1948 በኋላ የተፈጠረችዋ ሀገር ናት
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00062
የሚገርም ውይይት ለሁለቱም ትልቅ አክብሮት አለኝ የጃዋርን የባህርይ ለውጥ እርጋታ እና ብስለት እወደዋለሁ እሱ ሙሉ በሙሉ እንደተለወጠ ይሰማኛል ስለተፀፀተበት እና አሁን በሚያውቀው መልኩ ኢትዮጵያን ቢያውቅ ኖሮ እንዴት የተለየ ነገር ማድረግ ይችል እንደነበር የገለፀውን አገላለፅም ወድጄዋለሁ ከዚህ ቃለ ምልልስ በኋላ ስለወደፊቷ አገራችን ትንሽ ተስፋ አግኝቻለሁ
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00063
በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ ልቂት እንዲሆን ሀማሰ ንጹሃን ዜጎችን ገደለ አጻፍውን እያወቀ የፍልሰጤም ህዝብ ጠላት አሸባሪ ሀማሰና አሜሪካ ናት የፍልሰጤም ህዝብ ህጻናት እግዚአብሔር ይደረሰላቹሁ
0
0
0
0
3
0
amh_dev_track_b_00064
የሕዝብ ሠላም ሳታስጠብቁ የኢትዮጵያ ህዝ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ አቅቶ እየተገደለ ና ታፍኖ በጠራራ ፀሐይ ታግቶ ለማስለቀቂያ ያለው በሚሊየን እየከፈለ የሌለው እየተገደለ በሚኖርበት አገር ላይ ሕዝብ በስጋት መውጣት መግባት አቅቶት የሚሰማው ና አቤት የሚልበት መንግስት በሌለበት አገር ላይ ለሕዝብ እንዳሰባችሁ በመምሰል ጭወት ማብዛት ምን የሚሉት ያለማሰብ ነው መጀመሪያ የሰዎችን ሕይወት ከሞት ታደጉ ነገ ከሶማሌ ላንድ ጋር ወላችሁ አፍርሳችው ውሸ
2
0
0
0
2
0
amh_dev_track_b_00065
ይሄ ገመድ አፍ አንድ አፍታ መቼ ነው የገባው
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00066
አፍሪካ ውስጥ የብዙ ጦርነቶች እና ሰቆቃ ምክንያት በከፍተኛ የአመራር ቦታ ውስጥ ያሉ የመንግስት ባለስልጣናት ሙስና እና አለአግባብ ከህግ ውጭ ስልጣንን መጠቀም ሆኖ እናገኘዋለን
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00067
የጅሎች ግንዛቤ ነው።ምንም አዲስ ነገር የለም ቤክ ከ2ሺ አመታት በላይ ባስቆጠረችው እድሜዋ ያላሳለፈችው መከራ የለም፣ቤክን ለማፍረስ ከአይሁድ እስከ ሮማ ቄሳ
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00068
እንዴት አመሻችሁ ስለ አቡነ ቀዉስጦስ ከማሕበረ ዘወይንይ ጋር አንስታችሁ ነበር ስለሳቸዉ ወላይታና አካባቢዉ በነበሩበት ወቅት የሰሩት ሥራና ያደረጉት ተዐምር ባካፍላችሁ ደስ ይለኛል አድራሻችሁን ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00069
እረ ቢሥሚላ ወላሂ ኮምቼ የማላዉቀዉን ዛሬ ኮመትኩ ጥሩ ነገር ቢሆን እደዚሆ አንቀዳደምም ነበር
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00070
ምን ተቀይሮ ነው ወደ መልካም ግንኙነት የተቀየረው? አቢይ የኢትዮጵያን ድል ለህወሓት አስረክቦ በኦሮሞ ፅንፈኛ የበላይነት የሚመራ ኢህአዴግ ቁጥር ሁለት መንግስት
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00071
ይሄ ሰውዬ እርስ በርስ አላልቅ ስንለው ከሌላ ጋ ጦርነት ውስጥ ሊከተን ነው ይሄ ቁልቁል የሆነ ሰውዬ
1
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00072
አይዞሽ ጀግና ነሽ ፈጣሪ የተረሱትን ያስታዉሳል ያሳል
0
0
0
1
1
0
amh_dev_track_b_00073
ተመልከቱ የፅንፈኛውን ቡድን ስራ? ዘገባው የደብረ ኤልያስ ኮሚኒኬሽን ነው። ገዳማት ውስጥ ከትሞ ይሰለጥናል፣ምሽግ ቆፍሮ ይተኩሳል ከዛ ሲራገፍ ፀበልተኛ ተገደለ ይልሀል። ፋኖ የተባለ አንገት ቆራጭ አሸባሪ መጥፋት አለበት።
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00074
ከ86 ብሔረሰቦች ውስጥ የኔ ህይማኖት የኔ ቋንቋ የኔ ብሔር የኔ ማንነት የኔ ብቻ ሀሳብ አንደኛ ነው እያለ እየፎከረ ክሌሎች ጋርና ከመንግሥት ጋር እየተጋጨ የገዛ ወገኖችን የሚያስጨርስ ዋናው ማነው
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00075
ኢትዮጵያ ዕዳቸውን መክፈል ካልቻሉ አገራት ተርታ ተመደበች
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00076
ከዚህ ዓይነት መከራ ህዝባችንን ለማላቀቅ ከመስራት ይልቅ እነ ሽመልስ በአዲስ አበባ ዙሪያ ሰብዓዊ ቀውስ መፍጠይር ላይ ተጠምደዋል። ይህ አርብቶ አደር ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነው።
2
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00077
ማየት ማመን ነው ከስክራች ተነስተን እዚህ መድረስ በራሱ የሚገርምና የሚደንቅ ጅግንነትም ጭምር ነው ፈጣሪ ኢተዮጲያንና ህዝቦቾን ይባርክ እናንተም በእውነተኝነትና በቆራጥነት እነደ ከዚን በፊቱ ጅግኖች ሃገራችሁንና ህዝበችሁን የምትጠብቁ ያድርገችሁ ፈጣሪ ክፉውን ሁሉ ይያዝላችሁ እወዳችሆለሁ
0
0
0
1
0
1
amh_dev_track_b_00078
የዚ መንደር ሰዎች ኮመንት ግርምት ይጭርብኛል ይሄ ማቆሚያ የሌለዉ የህፃናት ጩኸት ዋይታ ለምድሪቷ ሰላም መጥፋት ዋና ምክንያት ነዉ። ሰላም ላለማችን ፣ሰላም 🇯🇴🇮🇱🙏
0
0
0
0
1
1
amh_dev_track_b_00079
ታዬ እውነት እውነቱን ተናገረ ህግ ካለ ሰው ይታፈናል ሰዎች በደቦ ይታሰራሉ ሰዎች ተገለው የሀዘን ወቅት ይሰጠን ሲባል አልቃሾች ዛፍ እንተክላለን ጥላ እንዲሆናቸው ሞትን ካላመደ ከማውቀው ናዚ እና ብልፅግና ለወሬው አብይ ያዘጋጀው ነው ኦነግን ስረዳው ነበረ ያለ መንግስት በምን ሞራሉ ታዬን ይወነጅላል ሀያሰባት አመት ሰለቸን የክስ ድራማ ቦሌላይ እያፈነዱ ኦነግ ግንቦት ሰባት ሲሉ የነበሩ ናቸው
1
1
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00080
ጌታውን ሸሽቶ የወጣ ውሻ ነው ያየሁት አሁን ድንገት እግርጥሎት የጌታው ቤት ሲገኝ ጭራውን ሲቆላ አየሁት
0
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00081
በጣም ዴስ ይላል!ምርጥ ፕራንክ ነው✅
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00082
ኢ/ያ የፍልስጤማውያንንን የነፃነት ትግል ልትደግፍ ነው እሚገባው ሴትና ህፃናትን እሚጨፈጭፍ ግፈኛ ሀይልን ደግሞ ልትቃወም ይገባል ኢ/ያ የጣልያንንን ወረራ የመከተች ብሎም ድባቅ የመታች የአፍሪካ የነፃነት አርማ ነች እያልን ከወራሪና ገዳይጋ አብረሽን ቁሚ አይሰራም ኢ/ያ የነፃነት ታጋዮችን ብቻ ልትደግፍ ነው እሚገባው
1
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00083
ይቺን አጭበርባሪ ሴት በጋራ እንከላከል የሉሲፈር አምላኪ ነች
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00084
ደም የጠማህ ኣረመኔ እንደሰለጠነ ሃስብ
2
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00085
▶ የእስራኤላውያንና የፍልስጥኤማውን ወላጆች ብሶት ሐማስ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ በእስራኤል ከተሞች ላይ በሰነዘረው ድንገተኛ ጥቃት እና እስራኤል እየወሰደች ባለችው የአጸፋ ርምጃ፣ በሁለቱም ወገኖች በኩል፣ በርካታ ሰዎች እየሞቱና ከፍተኛ ንብረት እየወደመ እንደኾነ እየተነገረ ነው፡፡፡ በጥቃቱ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ፣ የቆሰሉባቸውና የታገቱባቸው እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን በየወገናቸው ብሶታቸውንና ኀዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡፡ በዚኹ ጉዳ
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00086
አብዩ ብርሌ የሚባል ግራ የገባው ሰው አለ ። እርስ በርሱ የሚጣለዝ ግለ ታሪክ ቢጤ ጽፏል ። እሱና የሱ ትውልድ በቅጡ በማያውቁት ሶሺያሊዝም የእውር ድንብር ፍቅር ይዟቸው የኢትዮጵያን
0
2
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00087
ሞትህን በቅርብ ያድርገው አንተ ሴረኛ አስመሳይ የተረት አባት ዋናው የኢትዯጵያ ጆባይደን የሆንክ ሴታሴት የሆንክ
0
3
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00088
ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን በገጹ ላይ ወጥቶ የነበረው መረጃ የተሳሳተ ነው በማለት አስተባበለ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00089
ትርሀስ አንቺ የሴቶች ጉጻይ ውስጥ ብትሰሪ ጥሩ ነበር በጣም ነው ያጸነቅኩሽ ዝሙት ፊትለፊታ እየሰራ እየመታት እየሰጸባት እብጽ በሎ ሰው እምነት እንጻታገኝ ያጸረጋትን አካላን ያሸጣትን ልጃን የሚነክስ ገና እንጸውም ልጃን እንጻይሸጠው እፈራለሁኝ ይሄ ጨካኝ እንጼት ነው አብራ ቤት ይዘው እቃ ገዝተው ስታስቢ ጸስተኛ ሆና አብራው ትኖራለች ተው ነገ በኔ ብሎ መፍረጽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ልጃንም እሳንም ከእስራቷ ነፃ ያውጣቸው እመቤቴ ትጋርዳቸው
0
0
0
0
1
0
amh_dev_track_b_00090
ውነትህን ነውየወቅቱ የፖለቲካ ግለትሀገራዊ ሀላፊነቱን ሁሉ ላንተ ሠጥቶክ ነበርይህ ነው ድካምህን ያበዛው ሥትታሠር የተጫነህየተሣሣተ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድብርት political deperation የፖለቲካ ድብርት የሚባለው ለቆህ ጠፋመሥከንህ ን ሀገርም ህዝብም ይፈልጉት ነበርአሁን ሀገርን በመምራት ወደ ለውጥና እድገት የምትወሥድ ብቸኛው ታላቅ ሠው መሆንህን አምነህ ተቀበልእኛም ወደትክክለኛው የሀገር መሪነት መጥተክ ሀገርህን እንድትመራ በተሥፋ እ
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00091
ሎሚ ራሱ ሱፐርማርኬት ካልገባው ባለበት በዚህ ወቅት መሆኑ ጉዳዩን አሳሳቢ ያረገዋል።
0
0
1
0
0
0
amh_dev_track_b_00092
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው።እንዴት ነው ግን ሁሉን ነገር ኮርጀው ይችሉታል እንዴ? ዲጂታል ወያኔ ነበር አሁን ደግሞ ዲጂታል ማን እንደምለው ግራ ገብቶኝ ነው እንጂ
0
1
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00093
አለም ዛሬ የሰጠህዉ አስተያየት እጅግ እንድረዳህ አድርጎኛልና የዘወትር አድናቂህ ነኝ በስሜታዊነት 1ጊዜ 2 ጊዜ ለሰጠሁህ አስተያየት ከልብ ይቅርታ እንድታደርግልኝ እጠይቃለሁ መጭዉ ጊዜ የሰላም የፍቅር የመተማመንየጤናና የዕድገት እንዲሆን እመኛለሁሰላምሰላምሰላም
0
0
0
2
0
0
amh_dev_track_b_00094
የመዳም ልዩ ሃይሎች ሥሉስ ቅዱስ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00095
በአሸርጋጅነት እየቀጠለ የአማራን ህዝብ ስቃይ ማስቀጠል ነው ረመጥ ውስጥ የሚከተው። ተላላኪነት ይበቃል!
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00096
የሲንጋፖር ፓስፖርት የዓለማችን ‘ጠንካራው’ ሲባል፣ የኢትዮጵያ ደግሞ ደረጃው ተሻሻለ
0
0
0
1
0
0
amh_dev_track_b_00097
እንግዲህ ገዳ ፍቅር ነው እያላችሁ መዝፈን ከጀመራችሁ ጀምሮ ኦሮሚያ ላይ ግን ሰወች ከቤታቸው ይፈናቀላሉ ይገደላሉ እና ይህ ፍቅር የሆነው ገዳ ዘር እየመረጠነው የሚያፈቅረው?
1
1
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00098
በዳይ ሁሌም ስጋት እንደገባው ነው በአለም ላይ ሞትን እንደ ይሁዳ የሚፈራት የለም
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00099
ምኑን ሊትመሪዉ ነዉ ህዝቡ አለቀኮ የሚገርመኝ ከየት ነዉ የሚፈልቁት ግን
0
0
0
0
0
0
amh_dev_track_b_00100
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ስለ ዘረኝነት ሲሰብክ ይውላል። ኢትዮጵያ አደገኛ ሰዎች እጅ ላይ ነው የወደቀችው።
1
1
0
0
0
0
End of preview. Expand in Data Studio

Citation

If you use this dataset, please cite the following papers:

@inproceedings{belay-etal-2025-evaluating,
    title = {Evaluating the Capabilities of Large Language Models for Multi-label Emotion Understanding},
    author = {Belay, Tadesse Destaw  and Azime, Israel Abebe  and Ayele, Abinew Ali  and
      Sidorov, Grigori  and Klakow, Dietrich  and Slusallek, Philip  and Kolesnikova, Olga  and
      Yimam, Seid Muhie},
    booktitle = {Proceedings of the 31st International Conference on Computational Linguistics},
    month = jan,
    year = {2025},
    address = {Abu Dhabi, UAE},
    publisher = {Association for Computational Linguistics},
    url = {https://arxiv.org/abs/2412.17837},
    pages = {3523--3540}

}

@article{belay2025enhancing,
  title={Enhancing Multi-Label Emotion Analysis and Corresponding Intensities for Ethiopian Languages},
  author={Belay, Tadesse Destaw and Gete, Dawit Ketema and Ayele, Abinew Ali and Kolesnikova, Olga and Sidorov, Grigori and Yimam, Seid Muhie},
  journal={arXiv preprint arXiv:2503.18253},
  year={2025}
}
Downloads last month
26